YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.07K subscribers
277 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
#ምስክርነት 48 / #Testimony 48

በማትሪክ ፈተና ላይ ተአምራት ሆነ😱....
#በቤት ተባረክን😍
       
እግዚአብሔር #በሲር በኩል ብዙ ተአምራቶች አድርጎልኛል ከዛ መሀል ሁለቱን ልናገር  በመጀመሪያ የ 12 ክፍል #LIVE አገልግሎት በነበረ ጊዜ በጣም በሀይለኛዉ የ ትንቢታዊ አዋጅ አወጀ በዛ ሰአት ድንጋጤ እና ፍርሀቴ ወዲያዉ ጠፋ እናም የ እዉነት የ መንፈስ ቅዱስ እሳት በግራ እጄ ላይ እና በምፀልይበት እስራስ ተሰማኝ 🔥

  ፈተናውን በምንፈተንበት ጊዜ ጌታ ከእኔ ጋር ነበር እግዚአብሔርም በሚገርም ዉጤት አሳለፈኝ 😍😃

ሌላዉ #ሁለተኛዉ #ምስክርነቴ የራሳችን መኖሪያ ቤት አልነበረንም እና አሁን ግን በቅርቡ ወደ አቃቂ ደርሶናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏😭😭

እግዚአብሔር በስራ ላይ ነዉ🔥

Share ♻️Share♻️ Share
👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1