YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.07K subscribers
277 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
ትንቢቱ ተፈፀመ ተፈፀመ ተፈፀመ

#National prophecy Fulfilled /#ሀገራዊ ትንቢት ተፈፀመ

😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱

  በ December 21 መልሶም  እግዚአብሔር በ #SEER_SAYMEN በኩል በኢትዮጵያ ስለነበረው ጦርነት እና ደም መፍሰስ በ September 12 ማለትም ከ 1 ወር በፊት እንዲህ ሲል ተናግሮ ነበር

   " በኢትዮጵያ ውስጥ የተነሳዉ ከሰሜን ጋር ያለው ጦርነት በሰላም እና በንግግር ሲፈታ አያለሁ "

በእውነትም የሰላም አምላክ በኢትዮጵያ ላይ ሰላሙን አመጣ የተናገረውን ላደረገ ጌታ ክብር ይሁን።
           
“እግዚአብሔር ያሰበውን አደረገ፤ ከረዥም ጊዜ በፊት የተናገረውን፣
#ቃሉን_ፈጸመ"
    
          ሰቆ  2፥17

       " ትንቢት የግምት ሾል አይደለም ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ መገለጥ እንጂ"

       #SEER_SAYMEN

Share ♻️Share ♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1