YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.07K subscribers
277 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
#ምስክርነት 46 / #Testimony  46

  áŠ¨áŠŽáŠ•ááˆ¨áŠ•áˆą ቀን ያልተጠበቀ ተአምራት ሆነ😱😱😱

   ሰላም ሲር ሳይመን #ነሀሴ 30 ላይ በነበረው ኮንፍራንስ እግዚአብሔር በ #ነብዪ ከዚህ በፊት ሆሳዕና ከተማ ላይ የነበረንን ቤት እና ቤቱ የነበረበትን ቦታ በትንቢት መንፈስ ነገረኝ ቤቱ የሚገኝበትን አከባቢ መነሀሪያ እና ካፌ ነገረኝ ነገር ግን ማስታወስ አልቻልኩም ነበር፤

ጌታ የበረከት በር እከፍታለሁ፣አልሸጥ ያለው ነገር ተሸጠ ብሎ ትንቢት ተናገረ đŸ”Ľ

የሚገርመው Seer በዛኑ ቀን ወደ ቤት ሾመለሾ አልሸጥ ብሎ የነበረ ቤት ነበር. #ለመሸጥ  #ተስማምተው #እንደመጡ ነገሩኝ🔥🔥ጌታ በ #ነብዩ በኩል አልፎ የተናገረኝ ቃል #መፈጸም ጀመረ!

   ጌታ እንደተናገረው የበረከታችን ጅማሬ አድርጓል ክብር ለ ጌታ ይሁን🙏

የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልህ ለትውልድ መፍትሔ ፣ እረፍት ያርገው ተባረኩ🙏

       እግዚአብሔር በስራ ላይ ነዉ🔥

Share ♻️Share♻️ Share
👇👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1