YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.07K subscribers
277 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
YOUTH ON FIRE🔥

ምስክርነት 7 /TESTIMONY 7

ከዚህ 2ወር በፊት ተከታታይ ትምህርት አብሮን ከምያገለግል ወንድም ውብሸት ጋር እየተማርን ነበር አሁንም ምንማረው ቀጣይ ክፍሉን ነበር እንጂ ሌላ አላሰብንም ነበር... #SEER #SAYMEN አንተ የፀለይክልን i think አርብ or ሐሙስ ነበር የትንቢታዊ ቅባትን ከ ወንድሜ ምንቴ ጋር አካፈልከን ነበር ቅዳሜ 10:00 program ጀመረ ልክ program ለመምራት ስወጣ ልጆች ከመቀመጫቸው እየተነሱ መንቀሳቀስ ጀመሩ በፀሎት ቤቱ በቃ...... ልጆቹ #በመንፈስ ከዚህ በፊት እንዳልነበሩ ሆኑ.....ጌታ ምስክር! ከዚህ በፊት ልጆች #እንደዚህ_ሆነው_አያውቁም ማለት ክፋት ኖሮባቸው ሳይሆን ጨዋነት አለ አይደል.........እና በቃ ነደድን 2 ልጆች ከዚህ በፊት መተው ማያውቁ #የትንቢትመንፈሱን አስጀመሩት....እናም አሁንም ሌላ ነብይት መጣች...እሷም አነደደችን...ልያስተምረን የመጣው ውብሸትም ዛሬ ትምህርት እንደማይኖረን ተናግሮ #መተንበዩን ተያይዘው.....ሁሉም ልጆች ወለሉ ላይ #ተዘረገፋ...በቃ #ክብሩ ተገለጠ ያወቅነው እኔና ምንቴ ብቻ ነበርን አንተ ከፀለይክልን በኋላ ይህ ነገር እንደተፈጠረ የምናውቀው ብቻ ምን ልበልህ...ጌታ #ክብሩን_ገለጠ
ይህንን ላደረገ ለናዝሬቱ ኢየሱስ ይሁን ..አንተን ያስነሳልንን መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለሁ።
🔥ክብር ለጌታ ይሁን ያንተን audio prayer ጓደኛዬ ልኮልኝ ሁሌ እፀልይበታለሁ እየተባረኩበትም ነው🔥🔥🌧

ሀያላን #ወጣት_መሪዎች በእግዚአብሔር መንፈስ #እየተነኩ ነው።

@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነው።