YOUTH ON FIRE 🔥🔥
3.9K subscribers
264 photos
19 videos
3 files
23 links
🔆 ንግድ ባንክ
1000426607305
#ሳይመን ታምራት
Download Telegram
. ከበቆሎ የጌታን ድምፅ በ #SEER_SAYMEN

በቆሎ የተወደደ የክረምት ምግብ ነው በአብዛኛው ጊዜ በበጋ አይታይም ፍሬው የሚገኘው በክረምት ነው።

የዚን በቆሎ ጣዕም እና ጥቅም ለማግኘት በሁለት ከባድ ሂደቶች ውስጥ ማሳለፍ አለብን፤
1, በከባድ የእሳት ሀይል ማስቀመጥ
2, የመፍላት መጠኑ ከ100°C በሆነ ውሀ ላይ መጣድ

ይሄን ሁሉ መንገድ የምንከተለው ለአንድ ነገር ነው
"ትክክለኛ የሆነውን #ጣዕም እና #ጥቅም ለማግኘት ነው"።

አያችሁ በቆሎ ነጭ ሆነ ማለት ይበላላል ማለት አይደለም ለምግብነት ለመቅረብ የግድ በሁለቱ መንገዶች ማለፍ አለበት፤

በተመሳሳይ መልኩ በህይወታችሁ የማትፈልጉትን ስራ የምትሰሩት፣ በማይመች ቦታ የተገኛችሁት #ጣዕማችሁ(ጥቅማችሁ) እንዲወጣ፣ ትውልድ ከእናንተ እንዲጠቀም እንጂ እንድትጠፉ አይደለም።

እግዚአብሔር በእናንተ ከመስራቱ በፊት እናንተን ይሰራል።

#Code_WISDOM

#SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1