ناصر الدين(ናሲሩዲን)
478 subscribers
557 photos
87 videos
6 files
369 links
[[ وَجَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا ]]

{እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና።}

ሼር add በማድረግ የበኩላችን እንወጣ


https://t.me/joinchat/jhrmqQH66YtiOGFk
Download Telegram
💚 የዛሬዋ ቀን ላይ ነበር ነብዩላሂ ዩኑስ ዓለይሂ ወዓላ ነቢያና አፍደሉ ሰላቲ ወአተሙ ተስሊም ዱዓቸው የተሰማው።

{{وَذَا النُّونِ إِذ ذَّهَبَ مُغَاضِبًا فَظَنَّ أَن لَّن نَّقْدِرَ عَلَيْهِ فَنَادَىٰ فِي الظُّلُمَاتِ أَن لَّا إِلَٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ (87) فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ ۚ وَكَذَٰلِكَ نُنجِي الْمُؤْمِنِين}} سورة الأنبياء
[[የአሳውንም ባለቤት ተቆጥቶ በሄደ ጊዜ (አስታውስ)። በእርሱም ላይ ፈፅሞ የማንፈርድበት መሆናችንን ጠረጠረ። (ዓም ዋጠው)። በጨለማም ውስጥ ኾኖ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም። ጥራት ይገባህ እኔ በእርግጥ ከበዳዮቹ ነበርኩኝ በማለት ተጣራ። ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው። ከጭንቅም አዳነው። እንደዚሁም ምእመናንን እናድናለን።]] ሱረቱል አንቢያእ

በሐዲስም ነብዩ ሰለላሁ ዓይሂ ወሰለም…
عن سعد بن أبي وقَّاص  قال: قال رسولُ الله ﷺ: "دعوة ذي النون إذ دعا وهو في بطن الحوت: لا إله إلا أنت سبحانك إني كنتُ من الظَّالمين، فإنَّه لم يدع بها رجلٌ مسلمٌ في شيءٍ قطّ إلا استجاب اللهُ له" رواه الترمذي والحاكم باسناد صحيح
ሰዕድ ቢን አቢ ወቃስ ነብዩ ሰዐወ ተከታዩን ማለታቸው ዘግበዋል። (የዓሳው ባለቤት ዱዓ እሱ ዓሳ ሆድ ውስጥ ኾኖ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም። ጥራት ይገባህ እኔ በእርግጥ ከበዳዮቹ ነበርኩኝ በማለት ከተጣራ። ማንም ሙስሊም የሆነ ሰው በዚህ ዱዓ አያደርግም አላህ ቢቀበለው እንጂ።) ቲርሚዚና ሀኪም ዘግበውታል

በሌላ ሙንዚሪ ሳዕድ ቢን አቢ ወቃስን ጠቅሰው እንዲሁም ሀኪምም በዘገቡት ሀዲስ (ማንም ሙስሊም በዚህ لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين በሚለው በታመመበት ወቅት አርባ /40/ ጌዜ ብሎዋት ቢሞት የሸሂድነት አጅር ይፃፍለታል። ከዳነም ወንጀሉን በአጠቃላይ ተምሮለት ይድናል።)

እስቲ ንገሩኝ በወንጀል ጉንፋን ተዘግተው ሀቅን መስማት ማየት መናገር ለሀቅ ማሰብ ካቃታቸው፣ ልቡ በኩራት ካበጠው፣ በእዩልኝና በይስሙልኝ ከተዘፈቀው፣ ከስስታም፣ ከሂስዲ እና ከመሳሰሉ በሽታዎች የበለጠ በሽ አለን


ዛሬ ከሰላዋት ቀጥሎ ዚክራችንም ዱዓችንም ይሄ ነው👇
يا ربي لا إلا إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين
ጌታዬ ሆይ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም። ጥራት ይገባህ እኔ በእርግጥ ከበዳዮቹ ነበርኩኝ።🤲🤲🤲

@ahlusunawelgema 🌱🌱
@ahlusunawelgema 🌱🌱
انتبه دينك في خطر.pdf
5.4 MB
እምነትህ አደጋ ላይ ነው❗️ PDF

بسم اللہ الرحمن الرحيم
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካተትሁ
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
በየትኛው የአቂዳ መስአላ ግራ ተጋብተዋል ? 🤔
: አለህ ከ አርሽ በላይ ነው ? 🤔
: አለሁ መውጁዱን ቢላ መካን ? 🤔
ወይስ ሌላ ? ?

በየትኛውም አይነት የአቂዳ ጉዳዮች እውቀት ያስጨብጣችኃል ያልነውን دينك في خطر ( እምነትህ አደጋ ላይ ነዉ ) የሚለውን ኪታብ በኡስታዝ ዘከሪያ ሐፊዘሁላህ
በቅርቡ የሚጀምር ስለሆነ በትኩረት ! ! ! እንድትከታ"ተሉ እንጋብዛለን🙏

👆ኪታቡን ኮፒ አድርጋቹ አዘጋጁ
👂🗣 ሼር በማድረግ ለ ሌሎችም እንዲዳረስ ሰበብ ይሁኑ

@DaralHijrataynIslamicSchool

! ሲሉሰምተን ከማለት አውቆ ወደ ማለት !
እምነትህ አደጋ ላይ ነው።❗️

ይህን ኪታብ በቻልነው ያህል እንከታተለው። ብዙ ጉድ እናያለን።

https://t.me/ahlusunawelgema
⭕️ሶርያ የመን ሌሎችም ሀገራት የሚወድሙበት ሚስጥር የውሀብያ ፈትዋ ነው። ነገ እኛም ሀገር የሚገጥማት እድል ይሄው ነው።

🔆 የውሀብያዎች ሙፍቲ ኢብኑ ባዝ መጅሙዑል ፈታዋ ላይ ሙሉ ኢትዮጵያውያንን አክ*ሮዋል።

❗️[[ማንኛውም ሀገር በሸሪዓ የማትተዳደር ከሆነ፤ የአላህንም ፍርድ ጥርት ባለ ሁኔታ የማትወድ ከሆነ የጃሂሊዮች የካ*ሮች ሀገር ናት። እንዲሁም በዳይና ፋሲቅ ነች። ይህቺ ሀገር በአላህ እስክታምንና በሸሪዓ መተዳደር እስክትጀምር መጥላት እና ጠላት አድርጎ መያዙ በሁሉም ሙስሊም ግዴታ ነው። እሷን መውደድም ሆነ መደገፍ ሀራም ነው።]]❗️ የኢብኑ ባዝ መጅሙዑል ፈታዋ ቅፅ 1/ገፅ 305

⭕️ሶርያዎች ሀገራቸው የወደመው በዚሁ ፈትዋ ነው። ዛሬ እኛ ሀገር አቡበክር ፣ አህመዲን እና አንጃዎቻቸው እየሄዱት ያለው ወደዚሁ ነው። መንግስት አንድ ብሎ ማስቆም ሲገባው ጭራሽ ህግን በተፃረረ መልኩ ከዒድ እስዒ እና ሌሎችም ተቋሙ ሊሰራቸው የሚገቡ ስራዎች ለተራ ዱሪዬ ተቋሙን ለመናድ በአደባባይ እየዛተ ላለ እና ጂሀድን እየቀሰቀሰ ላለ ሰው መስጠቱ ያስዛዝባል። ከዛም አልፎ ለሀገር ሰላም እየተጉ ያሉ ከተከበሩ ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እድሪስ ጎን የቆሙ ወጣቶችን እና ዑለሞችን ያስራል። ነገሩ በዚሁ ከቀጠለ ወደ ከፍተኛ እልቂት ስለሚወስደን ለሚፈጠረው ሁሉ ተጠያቂውም መንግስት ነው።

🛑መንግስት ዛሬውኑ መፍትሄ ካልተበጀለት ከጊዜ በኋላ ወደ ከፍተኛ ጦርነት ማምራታችን አይቀሬ ነው። እኛም ለሀገር ህልውና ለማስጠበቅ፤ ሙስሊሙና ክርስታኑ ተከባብሮ በአብሮነት ይኖር ዘንድ አስፈላጊውን ዝግጅት ያስፈልገናል።

🔅አሁን ላይ በመጅሊሱ ዙርያ ያለው ሙግት የሀይማኖቱ ውስጥ ልዩነት የሚመስለው ካለ ቂል ነው። እየሆነ ያለው በዘር እና በፖለቲካ የተደራጁ አልሸባብን እና የአልቃኢን በሙስሊሙ ስም በሙስሊሙ ተቋም ማንገስ ነው።

👌ዛሬ የኢትዮጵያ መንግስት የህግ ሽፋን የሚሰጣቸው እነዚህ ኢኽዋኖች ስዑድ ዐረቢያ እራሷ ከአንድም ሶስት አራቴ በአሸባሪነት መግለጫ የሰጠችባቸው ናቸው።

አሁንም ልብ ያለው ልብ ይበል ከነዚህ ወሮ በሎች ሀይማኖታችንና ሀገራችንን መጠበቅ ይኖርብናል።

@ahlusunawelgema
@ahlusunawelgema
ኢማም ሀሰን መድሳ ማሻ አላህ በቁርአን ሒፍዝ ሁለተኛ ዙር የምርቃት ፕሮግራም። ማሻ አላህ በሉ ማሻ አላህ የአላህን ቃል መሐፈዝ ትልቅ ደረጃ ነው።
ለተመራቂዎች
مبارك إلف والاف مبارك🌷🌷

https://t.me/ahlusunawelgema
አብሬትይ አልሳኒ ከከተቧቸው ኪታቦች አንዱ መድብል ውስጥ የኢድ ተክቢራ ይገኝበታል:: ይህ በአብሬትይ የተፃፈው የተክቢራ ኪታብ የአህለል ሱና ወልጀምዓን አቂዳ ቁልጭ አድርጎ ያስቀምጣል:: ገና ሲጀምር የመጀምሪያ ስንኞቹ ላይ ወሰን የሌለው በቦታ የማይገደብ ፣ በየትኛውም ዘመን የማይቀያየር ሙሉ የሆነ ጌታ እንደሆነ እንዲህ ቁልጭ አድረገው አስቀምጠውታል::

ابدء هذا باسم المستعان
لا له الحلول وليس المكان
ولا يحول في كل الزمان
الحمدلله الحنان المنان لعباده عفو غفور
الله اكبر سبحنه الله اكبر


ወደ ውስጡ ሲገባ እጅግ ብዙ የተውሂድ ስንኞች ይገኙበታል:: ኪታቡ ያላቹ እዩት:: እጅግ ውድ የሆኑ ቀናቶች ላይ ነው ያለነው በዱዓ እንበርታ::

https://t.me/ABRETPRO
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ተፍሲሩን በማስቀራት ብቻ ከ40 _ 45 ጊዜ አኽትመዋል። በንባቡማ አላህ ይወቀው።
ሀጅ ከ35 ጊዜ በላይ አድርገዋል። የዑምራው አላህ ይወቀው።

ወንድሜ እህቴ ስለ ሙፍቲ ከመናገራቹ በፊት ለአኼራቹ ምን አላቹዋናው እኮ ይሄ ነው። ምን አለኝ ለነገዬ

ተፍሲሩን ተውት ስንቴ በንባብ አኽትመናል
ስንት ሀጅ ሄደናል ለራሳችን እንመልስ።
ወንድም እህቶች ያለ አቅማችን ተንጠራርተን ዱንያ አኼራችን አናበላሽ ለዑለሞች ተቢውን ክብር መስጠት ካቃተን እነሱን አዛ ከማድረግ እንቆጠብ።

ዑለማ የማይከበርበት መንገድ ሁሉ እራቀው፤ ለአኼራህም ለዱንህም አይበጅህም።

አይደለም ልንናገራቸው እሳቸውን ለማየት በመታደላችን አላህን እናመስግነው።

የዓሊም ቀድር የሚያውቀው ያው ዓሊሙ ነው።

አላህ የዑለሞችን እድሜ ያርዝምልን። ድንበር ለሚያልፉትም አደብ ይስጥልን። የዑለማ ክብር አላህ ያንግስልን።


https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool
📢አስደሳች ዜና ለክረምት ኦን ላይን ደርስ

✍️አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ዕውቀት ማዕከል በተለያዩ የኢልም ዘርፎች አጭር ክረምት ኮርስ
መርሀ ግበር ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭ
ላላቹህ በሙሉ ቁርአንን ማንበብ እና ማወቅ እየፈለጋቹህ እድሉን ላላገኛቹህ በሙሉ ታዳጊዎችን እንዲሁም አዊቂዎችን መሰረታዊ የዲን ዕውቀትን ለማስጨበጥ ዝግጅቱን ጨርሶ የናንተን መምጣት በመጠበቅ ላይ ነው
ልዩ ከሚያረጉን አንዱ ደርስ አሰጣጥ ላይ ሸሪዐውን ባማከለ መልኩ እውቅና ባላቸው ልዪ በሴት ኡስታዛዎች ለሴት ተማሪዎች ደርስ መስጠታችን ሲሆን በተጨማሪም ለወንድ ተማሪዎችም በወንድ ኡስታዞች በልዩ ሁኔታ ደርሶችን የምንሰጥ ይሆናል።ፍላጐታችን ውስን ተማሪ በጥራት ማፍራት ነውና ፈጥነው ይመዝገቡ !!!

📚 በኦን ላይን የክረምት መርሀ ግበር
◦ለልጆች/ ለታዳጊዎች
◦ ለሴቶች
◦ ለወጣቶች እንዲሁም ለአዋቂዎች በሙሉ

🗒 ኮርሱ የሚያካትታቸው ፦
* ቁርዐን
* ተጅዊድ
* ፊቅህ
* አቂዳ
* ሀዲስ እና
* ኢሰላማዊ ስነ- ምግባራት

➥ ምዝባው ፦ከሰኔ 27 - ሀምሌ 03/2014
ይሆናል።

➥ ለመመዝገብ ፦ http://t.me/Assunnahislamicschool_bot/start



🗞በኮርሱ መጨረሻ ለተማሪዎቻችን
በውጤታቸው መሰረት ሰርተፍኬት የሚሰጣቸው
ይሆናል።

https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👳‍♂ የአህለል በይቶቹ የጥምጣም ሰነድ

💚 የሰነዱን እሙንነት የዘመናችን ታላላቅ የታሪክ ጥናት ሊቃውንቶች በየኪታቦቻቸው ላይ እንዳረጋገጡት ልነግራችሁ እወዳለሁ።

https://t.me/ahlusunawelgema
ከ ሱፍዮች ዓለም ተምሳሌቶች!
……………
ኢማሙ ማሊክ የዘወትር ተግባራቸውን ጨርሰው ወደ ማደሪያቸው በመሔድ ላይ ሳሉ ጎዳና ላይ አንድን ሰካራም ኣስተዋሉ።መሬት ላይ እየተንከባለለ ነው።ከአፉ ለሐጭ ይፈልቃል።«አሏህ …አሏህ…አሏህ» እያለ ያጓራል።ኢማሙ ወደ ሰውዬው ቀረቡ።ከአፉ የሚወጣው መጥፎ የኸምር ጠረን በደረሳቸው ጊዜም…«የአሏህ ስም እንዲ በሚያፀይፍ ሽታ ባለው አፍ መጠራት ኣይገባውም»በማለት ውሃ ፈልገው አፉን አጠቡት።ሽቶ ቀብተው ጠረኑን ካጠፉለት በኋላ ወደ ቤታቸው ኣመሩ።
……………
ኢማሙ ማሊክ ሌሊት የሱብሒ ሶላት ለመፈፀም ወደ መስጂድ ሲዘልቁ ዓይናቸው በተመለከተው ነገር እጅግ ተገረሙ።ወጣቱ ተነፋርቆ እያነባ የአሏህን ምሕረት ይለምናል።ሰውነቱ ፀድቶ ልብስ ቀይሮ ገፅታውን አሳምሮ ነበርና ለማረጋገጥ ከጎኑ ቀርበው ሲያዩት ኣወቁት።ቀን ላይ ሰክሮ መንገድ ዳር ወድቆ ያገኙት ሰው ነበር።እጅጉን በደስታና ኣግራሞት ተሞልተው ጠየቁት…«እውን አንተው ነህ?…እንዴትስ ሊሆን ቻለ??»…ወጣቱም በጠቢባዊ መልስ አፀፋውን ሰጠ።«ያ እሱ እኔን ወደ ምሕረቱ ያስጠጋኝ ጌታ በእርግጥም አንተን ስለ ለነገሩ ኣሳውቆሃል» በማለት።
…………
ኢማሙ ማሊክም ጥበበኛ ነበሩና ከሰውዬው ጋር ጋር በጥቂት ቃለ ምልልስ ለማለት የፈለገውን ተረዱት።
የሰውዬው ንግግር በጥቅሉ ስንረዳው«ኣንተ የምትፈፀመው በጎ ተግባር የሚያመጣውን አመርቂ ውጤት ተገንዝበሃል(በሳል ኣዋቂ ነህ)።እናም አንተ በኔ ላይ መልካም ክዋኔን እንድትተገብር ያደረገህ ጌታ፣ እኔንም ወደ ቤቱ ጠራኝ»የሚል መልዕክት ነበረው።
…………………………………………
መልካም ስነምግባርን የተላበሰ፣ነብያው የአስተምሕሮት ጥበብን የተከተለ የልሒቃኖች ትንሽዬ ተግባር በርግጥም የብዙዎችን ሕይወት አቃንቷል!

አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሐመድ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹😢 ህጻኑ የረሱል ሞት ሲነሳበት ሆድ ባሰው...በናፍቆት ባከነ .....እኔና አንተስ?

🌺በልጅነቴ ደርሶ የፈጀኝ
🌺ሚያስለፈልፈኝ ፍቅሩ ነውና

❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ

https://t.me/ahlusunawelgema
ባለፈው ውሀብዮች መጅሊስን በለሊት ሰብረው ስለገቡ ትገረማላቹ። እንዴት ሙስሊም ይህን አይነት ወራዳ ተግባር ይፈፅማል ትሉ ይሆናል። በለሊት ሰብሮ መግባት ከሸሀቸው የወረሱት ነው።
ከታች በቀይ ያሰመርኩት የመጀመሪያው መስመር እዩት
فسار إلى الدلم ودخلها ليلا وهجم وقتل من أهلها ثمانية رجال، وأخذ من دكاكين كثير أموال ثم خرج منها وانصرف عنها
[[ወደ ዲለም ተጓዘና በለሊት ገባ። ወረራም ፈፀሙ። ስምንት ሰዎችንም ገደሉ። ከሱቆች ብዙ ገንዘብን ወሰዱ። ከዛም ከዲለም ወጣና ሄዴ።]]

አንደኛ የዲለም ሰዎች አዲስ በመጣው በውሀብያ እምነት አለመግባታቸው እንጂ ሙስሊሞች ነበሩ። ሲቀጥል ሙስሊም ባይሆኑ እንኳን በእስልምና እምነት የጠላት ሀገር በለሊት መግባት አይቻልም። ኢስላም አላማው ሰዎችን ከጀሀነም ማዳን እንጂ ገሎ እሳት ለማስገባት አይደለም። ሌላው ከሱቆቹ ንብረትን ዘርፈው መሄዳቸውስ።

በሰማያዊ ያሰመርኩበት ደግሞ እንየው
‎ وعدا على تلك البلد، وقتل فيها من وجد، فقتل في ذلك اليوم علي بن دخان وأربعة من أولئك القوم، وعقروا كثيرًا من الدواب، ثم انصرف إلى بلاده بحسن مآب
[[በዛች ሀገር ላይ ድንበር ያለፈ ጥቃት ፈፀመ። በውስጧ ያገኘውን ሁሉ ገደለ። በዛ ቀን ዐልይ ቢን ዱኻንና ከዛ ሀገራ 4 ሰዎችን ገደለ። በጣም ብዙ እንስሳዎችን አረደ። ከዛም በሰላም ወደ ሀገሩ ተመለሰ።]]

አንደኛ መጅሙዐቲ ሙጊራ በምትባል ቦታ አደሩና ሀገር ሰላም ብለው በተኙ ሰዎች ላይ የከፋ ወረራ ፈፀሙባቸው። የሚገርመው በአጠገባቸው ያገኙትን ሁሉ ጨፈጨፉ። ህፃናቱ ሴቱ ሽማግሌው የተረፈ የለም።😭 ዐልይ ኢብኑ ዱኻን እራሱ ዓሊም ነው። እነሱ ከዑለማ ጉዳይ የላቸው፤ ገደሉት። የሚያሳዝነው ከሰውም አልፈው ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን እስሳዎችን ጨፈጨፉ።

ሰው በአቂዳ ተኸላለፉ እንበል እንስሳዎቹ ምን አጠፉ።

ይህ ታሪክ የውሀብያዎች ታላቁ የታሪክ ዘጋቢያቸው ኢብኑ ጊናም ናቸው። ኪታቡን አስደግፌ ስለሆነ በኪታቡ ማየት ትችላላችሁ።

ይሄ እንደምሳሌ እንጂ እነሱ የጨፈጨፉትን እዚህ ብዘረግፈው ሸኔን ያስንቁታል። ኧረ ሸኔ ሁላችንም እናመሰግነዋለን እነሱ ከሰሩት አንፃር። አሁንም ሸኔ በሚሰራው የውሀብያ እጅ የለበትም ማለት ይከብደኛል። ስላላሁ ወላሁ አዕለም! ግን ለሀገራችን ከሸኔ በላይ ውሀብያ ያሰጋዋል።


@ahlusunawelgema
ማንኛውም ሰው የበላይ ሆኖ መኖርን ይመኛል። ነገር ግን የበላይነት በጎሳ ፤ በገንዘብ ፤ በእድሜ ፤ በመልክ..... ወዘተ ሳይሆን አሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላን በመፍራት ብቻና ብቻ ነው የሚገኘው።

۞يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَٰكُم مِّن ذَكَرٍۢ وَأُنثَىٰ وَجَعَلْنَٰكُمْ شُعُوبًۭا وَقَبَآئِلَ لِتَعَارَفُوٓا۟ ۚ إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ ٱللَّهِ أَتْقَىٰكُمْ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌۭ

«እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡» {ዓል-ሑጅራት: 13}


እኳን ለአረፋ በሰላም አደረሳችሁ

https://t.me/ahlusunawelgema