ዳኒሽ (HIKMA)
120 subscribers
204 photos
26 videos
1 file
94 links
አሰላሙ አለይኩም🖐🤝
የተወደዳችሁ የቻናላችን ተከታታዮች በአሏህ ፍቃድ እናንተን እያዝናናን ኢስላማዊ እውቀቶችን እና ጠቃሚ ምክሮችን እናስተላልፋለን🙏

ለማንኛውም አስተያየት እና መልእክት💌
👇
@A2yshd

@ethiodanishbot
Join ለማድረግ
Download Telegram
ቀናችንን በዚህ ዱአ እንጀምር......

አራሕማን!......😞

አንተ ለፈለግከዉ ነገር ምራኝ
አንተ የፈለግከወንም ምረጥልኝ
ልቤንም ባንተ ላይ ብቻ አንጠልጥላት

ጌታዬ ሆይ.....!🤲
አይኔ የምታየዉን ሁሉ ባንተ ዉብ እይታ ቀይርልኝ....
ሁሉንም ነገር ባንተ እይታ እንዳይ አድርገኝ
@ethio_danish
አላህዬ....!🤗
ነፍሴንና በዱንያ ላይ ሁለመናዬን ላንተ ሰጥቻለዉ....
ዱንያዬን አንተ እንደምትወደዉ አድርግልኝ....
አኼራዬንም በስራዬ ሳይሆን በእዝነትህ አሳምርልኝ....
ካንተ ዉጭ ማን አለኝ ኢላሂ ጌታዬ🥺🥺....!?

#join #sher

@ethio_danish