ዳኒሽ (HIKMA)
122 subscribers
204 photos
26 videos
1 file
94 links
አሰላሙ አለይኩም🖐🤝
የተወደዳችሁ የቻናላችን ተከታታዮች በአሏህ ፍቃድ እናንተን እያዝናናን ኢስላማዊ እውቀቶችን እና ጠቃሚ ምክሮችን እናስተላልፋለን🙏

ለማንኛውም አስተያየት እና መልእክት💌
👇
@A2yshd

@ethiodanishbot
Join ለማድረግ
Download Telegram
👌ያልጠየከውን ውድ ውድ ፀጋዎችን የሰጠህ አላህ የጠየከውን የሚከለክልህ ይመስልሃል?

👉 አንተ ብቻ ከልብህ ጠይቀው

@ethio_danish
👌👍👌👍👌👍👌👍👍👌

አንድ ሰው ወደ #ኢማሙ_አህመድ ኢብኑ
ሃንበል ዘንድ በመምጣት እንዲህ ሲል
ይጠይቃቸዋል ፡-

#ጠያቂው ፡- አንቱ ኢማሙ አህመድ ሆይ!
ከሰዎች ሰላም የምሆንበት መንገድ እንዴት
ነውን ?

#ኢማሙ_አህመድ እንዲህ አሉት ፡

👉ያንተን እየሰጠሃቸው - የእነሱን
ያልተቀበልክ እንደሆን ፣

👉እነሱ አንተን እያስቸገሩህ - አንተ ደግሞ
የማታስቸግራቸው ከሆነ ፣

👉አንተ የእነሱን ጉዳዮች እየፈፀምክላቸው
እነሱ ደግሞ ያንተን ጉዳይ እንዲፈፅሙልህ የምታስገድዳቸው ካልሆንክ ... ከእነሱ ሰላም
መሆን ትችላለህ ይሉታል ፡

ከዚያ ሰውዬው እንዲህ አላቸው ፡

#አንቱ_ኢማሙ አህመድ ሆይ ! ይሄን
ማድረግ እጅጉን ይከብዳል'ኮ !!

ከዚያም እርሳቸው እንዲህ አሉት ፡

#እስኪ_ዝም_በል ! ይሄንንም ሁሉ
አድርገህ ከእነሱ ሰላም በሆንክ !!

ምንጭ፡- ሲየር አዕላሙ ኑበላዕ ( 12-11 )


#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ
@Ethio_danish
@Ethio_danish
@Ethio_danish
ሁሌም በቁርአን ምህዋር ውስጥ የምትዞር
ልብ የተረጋጋች ሆና ታገኛታለህ ወደ ወንጀልም
አትቀርብም ዱንያንም ከአኼራዋ አታስቀድምም
ምክኒያቱም ይህ ቁርአን ወደ ቀጥተኛውና
ትክክለኛው መንገድ እንጂ አይመራምና
መልካምን እንድትሰራ ያበረታታታል 😊

{إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيرًا}
"ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡"
[ሱረቱል ኢስራዕ:9]

@ethio_danish
#_የተውበት_መስፈርቶች!
https://t.me/ethio_danish
በህይወታችን ብዙ ጊዜ ወንጀሎችን እንፈፅማለን።
አላህ ያደለው በወንጀሉ አላህ ፊት እንዳይጠየቅ ተውበት ማድረግን ያስባል። ግን ስንቱ ነው ተውበቱ መስፈርቶችን የሚያሟላ እንዲሆን የሚጨነቀው? እራሳችንን በሚገባ ጠይቀን እናውቃለን?! ለመሆኑ መስፈርቶቹን ምን ያህሎቻችን በሚገባ እንለያቸዋለን? ለማያውቁ ጥቆማ፣ ለሚያውቁ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ እጠቅሳለሁ። የተውበት መስፈርቶች ስድስት/ ⑥ናቸው። እነሱም:–👇👇👇

①☞ ኢኽላስ: – አላህን ብቻ በማሰብ ሊፈፀም ነው። አንድ ሰው ወንጀልን የሚቶወው ዱንያዊ ጥቅሞችን አስቦ ከሆነ የመጀመሪያውን የተውበት መስፈርት ዘንግቷል።
https://t.me/ethio_danish
② ☞ወንጀሉን ማቆም:– አንድ ሰው የሚፈፅመውን ወንጀል ባላቋረጠበት ሁኔታ "ቶብቻለሁ" ቢል ቀልድ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ተውበት ያሰበ ሰው ጥፋቱን በቀጠሮ ሳይሆን ቀጥታ ሊያቆም ይገባል።

③ ☞ወደ ጥፋቱ ዳግም ላይመለሱ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ። አንድ ሰው ከወር ቡሀላ እንደሚመለስ እያሰበ ረመዳን ሊገባ ሲል አንድን ወንጀል ቢተው መስፈርት ስላላሟላ ተውበት አድርጓል ማለት አይቻልም።
https://t.me/ethio_danish
④ ☞በወንጀሉ መፀፀት። ሰውየው ሲፈፅመው በቆየው ወንጀል ላይ ደንታ ቢስ ከሆነ ተውበቱ የሐቂቃ አይደለም። ፀፀቱ "ሰው ምን ይለኛል" ወይም "ክብሬ ጎደፈ" በሚል ሳይሆን የጌታውን ህግ በመጣሱ ሊሆን ይገባል። ለምሳሌ ብዙ ሰዎች ዝሙት ፈፅመው ጌታቸው ዘንድ ካለው ሂሳብ ይልቅ ዱንያ ላይ ያለው የሰው ወሬ ሲያስጨንቃቸው ይፀፀታሉ። እንዲህ አይነት ፀፀት የተውበትን መስፈርት አያሟላም። ይልቅ ከዛሬው የበዛ ህዝብ ፊት ነገ በአኺራ መዋረድ ከመምጣቱ በፊት ትክክለኛውን ፀፀት እዚሁ ልናስገኝ ይገባል።

⑤ ☞ተውበቱ ወቅቱን የጠበቀ መሆን። ይህም ሞት አፋፍ ላይ ከመድረሱ በፊት እና ፀሀይ በመጥለቂያዋ ከመውጣቷ በፊት መሆኑ ነው።

⑥ ☞ወንጀሉ የሰው ሐቅ መግፋት ከሆነ ሐቁን ሊመልስ ወይም ይቅርታውን ሊያገኝ ይገባል። ወይም ኢስቲግፋርና ኸይር ስራ ሊያበዛ ይገባል።
https://t.me/ethio_danish
ዐብደሏህ ኢብን የዚድ አል-አንሷሪይ (ረ.ዐ) ‹‹አንድ ግለሰብ በሶላት ውስጥ እያለ የሆነ ነገር ከመቀመጫው የወጣ ይመስለዋል፤ ይህም አስቸግሮታል፡፡ እንዴት ያድርግ ሲል የአላህን መልዕክተኛ ጠየቃቸው፡፡ ድምጽ እስኪሰማ ወይም ሽታ እስኪያሸት (ማለት እስከሚያረጋግጥ) ድረስ ከሶላቱ አይወገድ፡፡›› በማለት መልስ ሰጡ፡፡

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲሶች - Application
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.deresaw.my.prophet.muhammad_pbuh
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አፍወን🙏🙏🙏🙏ከብዙ ጊዜ ቆይታ በኋላ ተመልሰናል
«የኃጢአት ጠረን እንዳያዋርዳችሁ የእስቲግፋርን ሽቶ አርከፍክፉበት።»

👉ዓሊይ ኢብን አቢጣሊብ


@ethio_danish
Forwarded from ዳኒሽ (HIKMA) (Ⓐⓗⓑⓐⓑ🇵🇸🇪🇹Ⓐⓚⓜⓔⓛ)
🕌 አዛን የሚል ሰዉ ሊላበሳቸው የሚወደዱ👌 ባህሪዎች
@ethio_danish
1. እውነተኛና ታማኝ ሊሆን ይገባል፡፡ ምክንያቱም ሰዎች ለሰላትና ለፆም የሚመረኮዙት በመሆኑ እንዲህ ካልሆነ በአዛኑ ሊያሳስታቸው ይችላል:: 2. አቅመ አዳም የደረሰና አእምሮ ጤናማ መሆን አለበት፡፡ ነገር ግን የሚለይ ህፃን ልጅ አዛን ቢል ትክክል ይሆናል፡፡ @ethio_danish
3. የሰላት ወቅቶችን የሚያውቅ መሆን አለበት፡፡ ምክንያቱም የመጀመሪዎች ወቅቶችን እየተጠባበቀ አዛን ስለሚያደርግ ነው:: የማያውቅ ከሆነ ግን ሊሳሳት ወይም ሊያበላሽ ይችላል::
4. ድምፁ ከፍተኛ ሆኖ ሰዎችን ሊያሰማ የሚችል መሆን አለበት፡፡ @ethio_danish
5. ከትልቁም ሆነ ከትንሹ ሀደስ የፀዳ መሆን አለበት፡፡
6. ቆሞ ወደ ቂብላ በመዞር አዛን ማድርግ አለበት፡፡
7. ጣቶችን ጆሮው ውስጥ ከትቶ “حي على الصلاة” ሲል ወደ ቀኝ “حي على الفلاح” ሲል ደግሞ ወደ ግራ እየዞረ ማድረግ አለበት፡፡
8. አዛንን ቀስ እያለና ክፍተት እየፈጠረ ኢቃምን ደግሞ እያፋጠነና እያከታተለ ማድግ አለበት፡፡
🌛🌝🌞🌛🌝🌞🌛🌝🌞🌛🌝
#ቻናላችንን_ይቀላቀላሉ
@ethio_danish
@ethio_danish
👉ይህንን ሐዲስ የገኘሁት ከ ጣሃራና ሰላት አፕልኬሽን ነው:: ሊንኩን በመጫን አፕልኬሽኑን ያግኙ:: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nesiha_org.Solat
🤖~ኢስላማዊ ቦቶች~🤖
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭
▷99 የአላህ ስሞችን ለማግኘት👇

@Names_of_Allah_99_bot

▷የ25ቱን የነብያት ታሪክ ማዳመጥ ከፈለጉ👇

@Story_of_prophets_bot

▷የሶሃቦችን ታሪክ ማዳመጥ ከፈለጉ👇

@Story_of_sohabas_bot

▷ልብ አንጠልጣይ ታሪኮች እና ምክርን ማዳመጥ ከፈለጉ👇

@Advice_stories_bot

▷የሴት🧕 ሶሃብያት ታሪኮችን ማዳመጥ ከፈለጉ👇

@Greatness_girls_bot

▷የሀዲስ(አረበዑነ ነወውያህ)📚ቦት ከፈለጉ👇

@Hadith_Amharic_bot

▷ኢስላማዊ ስሞችን እስከነትርጉማቸው የምታገኙበት ቦት👇

@Islamic_Names_bot

▷ከYouTube ላይ video🎥 እና የድምፅ🎙 ፋይል ለማውረድ የሚያገለግል ቦት👇

@Muslim_file_bot
የኛን ቻናል ለመቀላቀል👉 @ethio_danish
👉 @ethio_danish
👉 @ethio_danish
:ተጠቀሙበት!!!
📌 የቻናላችንን ቤተሰብ ለማብዛት ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ።
#አስተያየት_ካለዎትም_አይንፈጉን
🙏🏼እናመሰግናለን🙏🏼

ለማንኛውም ሀሳብ እና መልእክት💌
📥📥📥📥📥📥📥📥📥📥📥📥
@Ethiodanishbot
እና

@A2yshd
ቤተሰብ ለመሆን👉 @ethio_danish
@Ethio_danish
Forwarded from ዳኒሽ (HIKMA) (Ⓐⓗⓑⓐⓑ Ⓐⓚⓜⓔⓛ)
እንደምን አደሩ ፣ እንኳን ደስ አላችሁ ፣በሕይወት ውስጥ ናቺሁ፡፡ #አላሃምዱሊላህ @ethio_danish
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③⑦⑥]👌


#ቁርኣን
Forwarded from My promo
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጀግና የሆነውን የኢማሙ አህመድን ታሪክ በኢቅራእ ቲቪ official /ትክክለኛ/ የቴሌግራም ቻናል በመግባት አንብቡ 👇👇👇
Forwarded from ዳኒሽ (HIKMA) (Ⓐⓗⓑⓐⓑ Ⓐⓚⓜⓔⓛ)
አንዴ አንድ ሰው የሆነ ሜሴጅ እያነበበ እያለ
_🙏___
"ሱብሃንአላህ" ....አለ
ወደታች ተመለከተና
"አልሃምዱሊላህ".... አለ ማንበቡን ቀጠለ
_🙏___
"ላ ኢላሃ ኢለላህ" እንዳለ
የሆነ ጥሩ ስሜት ተሰማው እናም
"አላሁአክበር" አለ
ከዛ
"አስተግፊሩላህ"
"አስተግፊሩላህ"
"አስተግፊሩላህ"
_🙏____
የሚለውን አስከተለ በስተመጨረሻ
የነብዩ ሙሃመድን ስም አነበበና
"ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም" አለ
__🙏_____
ይሄን በማድረጉም ከአላህ ትልቅ ሽልማትን ተጎናፀፈ
__🙏_____
ይህ ሰው ማን እንደነበር ታውቃለህ
#አንተ_ነህ
#አንቺ _ነሽ

#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
በ እንቁጣጣሽ ቀን

ሆስፒታል መተኛት ይሻላል!!!
===================
ጓደኛዬን እንኳን አደረሰህ ሳልለው ማለፍ ይከብደኛል የሚሉ በርካታ ሰዎች ይስተዋላሉ

በይሉንታ ይህንን ከሚል አመመኝ ብሎ ሆስፒታል ተኝቶ ቢውል ይሻለዋል።
copy
@ethio_danish
ሰው ስናወድስ በምን መልኩ ነው?
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
قال صلى الله عليه وسلم :
« إذا كان أحدكم مادحا صاحبه لا محالة فليقل : أَحْسِبُ فُلاَنًا وَاللهُ حَسِيْبُهُ وَلاَ أُزَكِّيْ عَلَى اللهِ أَحَدًا أَحْسِبُهُ - كَذَا وَكَذَا - »
የአላህ መልዕክተኛ(ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
《ከእናንተ አንዳችሁ ባልደረባውን ማሞገስ ካለበት፤እገሌ እንዲህ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ እውነተኛ ማንነቱን የሚያውቀው አላህ ነው፡፡ ስለማንም መልካምነት ከአላህ ዘንድ ምስክርነት አልሰጥም፡፡ እንዲህ እንዲህ ነው ብዬ ግን አስባለሁ›› ይበል፡፡ 》http://t.me//ethio_Danish
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄
አንድ ሙስሊም ሲወደስ ማለት ያለብት
اَللَّهُمَّ لاَ تُؤَاخِذْنِيْ بِمَا يَقُوْلُوْنَ، وَاغْفِرْلِيْ مَا لاَ يَعْلَمُوْنَ [وَاجْعَلْنِيْ خَيْرًا مِمَّا يَظُنُّوْنَ]
አላሁምመ ላ ቱኣሂዝኒ ቢማ የቁሉነ፣ወግፊርሊማ ላ ያዕመሉነ ወጅኣልኒ ኸይረን ሚማ የዱኑን.
#ትርጉም
አላህ ሆይ! እነሱ በሚሉት አትያዘኝ፤የማያውቁትን (ሐጥያቴን) ማርልኝ፡፡ እነርሱ ከሚገምቱኝ በላይ አድርገኝ፡፡
http://t.me//ethio_Danish
Forwarded from Deleted Account
በአከባቢህ ብዙ የሞት ዜናዎችን ትሰማለህ😔
ትልቅ ትንሽ ሳይል የሚወስደውን ሞት ተመልከት🥺
ዱንያ መሸጋገሪያ ድልድይ እንጂ ሌላ አይደለችም 🤨 @ethio_danish
እወቅይህች ዱንያ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያህል
አትመዝንም😥በዱንያ ቆይታህም ....
የሰውን ደስታ አታበላሽ ልባቸውንም አትስበር
የተሰጠን እድሜ ትንሽ በጣም ትንሽ ነው
ወደ ቀብርም ስንገባም ዱዓ ሚያደርግልን እንሻለን
መልካም ያስቀደምን አንደሆን እናገኘዋለን ከዚያ
ውጭ ከሆነም እንደዚያው

አላህ በኸይር የተሞላ እድሜን ይወፍቀን 🤲

ሼር
#JOIN
@ethio_danish