Karalo meme by ጠጄ
831 subscribers
417 photos
127 videos
45 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት

for cross👉 @Abel_user
My Channel :- @Abela_Tech
Download Telegram
ዛሬ ከሰዓት #ዮሐንስ ከሚባል ጓደኛዬ ጋር ለቀረጻ ወደ እንጦጦ ሔደን Vine ስንሰራ ቆይተን ምሳ ሳንበላ 11 ሰዓት🕚 ሆነ በጣም ደክሞን ነበር ውሃ ጥም እና ረሃብ ብርትቶብን ጭር ያለ ቦታ ስለነበር ምግብ ለመብላት ካፌም ሆነ ሻይ ቤት አል ነበረም....
••●••
ዝም ብለን በድካም ስንጓዝ የሆነ መስጂድ ከሩቅ አየን አጠገቡ እቤቶች ታዩን። እኔም ዮሃንስም ፊታችን በደስታ ፈካ...
••●••
ዮሃንስ እንዲህ አለን " ሚኪ በቃ እኔ #አህመድ ነኝ አንተ ደግሞ #መሀመድ በቃ ሙስሊም ስለሆኑ ያስተናግዱናል" አለኝ #እኔ_በሃሳቡ_አልተስማማሁም አንተ እንደ ሙድህ እኔ ስሜን አልቀይረም አልኩትና ወደ ቤቱ አመራን🚶🏃
••●••
እቤቱ አጠገብ ስንደርስ አንድ በእድሜ ገፋ ያሉ አባት ወደኛ ተጠግተው #ሼህ_አሊ እባላለሁ የመስጊዱ ኢማም ነኝ። ጆ ፈጠን ብሎ አህመድ እባላለሁ አለ አኔም ናቲ እባላለሁ ለስራ መተን ነው አልኩኝ።

ሼህ አሊም ግቡ ብለው አስገብተውን ወደ ጓዳ "ዘይነባ.. ዘይነባ.." ብለው ተጣርተው ስትመጣ... እነኚ ልጆች ከአዲስ አበባ መተው ነው ለሚኪ የሚበላና የሚጠጣ ነገር አምጪለት አህመድ ጾም ስለሆ አብሮን ያፈጥራል 😜😳 ተበላህ
🕋🕋🕋
ጆ ፌንት😜 #መልካም_ረመዳን ለማለት ነው

Join & Share :- @karalo_jokes
#እሷ ፦ መቼ ነው የምንጋባው ? አንተን ቁጭ ብሎ መጠበቅ ሰለቸኝኮ
#እኔ ፦ ውዴ አሁን ደግሞ ቆመሽ ትንሽ ታገሺኝ "😜

Join & Share :- @karalo_jokes For more
ሀብት ማግኘት የለማኝ ምኞት ነው ፍቅርን መሻት ግን የንጉስ ምኞት ነው ይላሉ ፈላስፋዎች...

#እኔ_ግን_ሁለቱም_ቢኖሩኝ_አልጠላም😉
ጅንስ ሱሪ ላይ ያለችው ትንሿ ኪስ ምን ጥቅም አላት ???
#እኔ፦ ፍላሽ ነው የማስቀምጥባት እናንተስ ?
ፍቅረኛዬን💞 እቤት ድረስ ሽኝቼ ስመለስ እናቷ አይተውኝ አንተ ነህ አይደል ልጄን እኩለ ለሊት ድረስ አስመሽተህ በጥቁር በመኪና የምታመጣት አሉኝ።

#እኔ_ግን_መኪና_የለኝም😥😢 ለመሳቅ😂 @karalo_jokes ይምረጡ😉
❤️😍😍😍😍😍😍❤️

🥰= አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት መታቀብ
🥰= ፈልጌው አደለም አላበዛም ሰበብ
🥰= ቅንነትሽ ደስታ ስሜትን ይስባል
🥰= ርሀብን ያስታግሳል ጥምንም ያስቆማል
🥰= ሻማ ሁነሽኛል በጨለመው ጎኔ
🥰= ለማንም አልፈቅድም እንዲለዩሽ ከ
#እኔ👈
🥰  = ሁሌም ወድሻለሁ ትናፍቂኛለሽ እስከማይሽ በ
#አይኔ😢

      Join & Share🙏
ለመሳቅ😂
@karalo_jokes ይምረጡ😉
#አለቃዬ፡ ከሞት በዋላ ህይወት አለ ብለህ ታስባለህ እንዴ

#እኔ፡ አረ በፍፁም እንዴት ?

#አለቃዬ፡ አይ ባለፈው ሞቷል ብለህ ፍቃድ የጠየክበት አጎትህ አንተን ፈልጎ መቶ ነበር 😁😁
#አስተማሪ: 1ዛፍ + 1ዛፍ

#እኔ: ሁለት ዛፍ

#አስተማሪ: 5ዛፍ + 6ዛፍ

#እኔ: 11ዛፍ

#አስተማሪ: 23452ዛፍ + 2947293 ዛፍ

#እኔ: ጫካ😂