Karalo meme by ጠጄ
832 subscribers
417 photos
127 videos
45 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት

for cross👉 @Abel_user
My Channel :- @Abela_Tech
Download Telegram
#ሴቶች_አትቅበጡ 🙌

ዛሬ ምሽት ወደቤቴ ስገባ በቆሎ ጥብስ እየበላው ስጓዝ በመንገዴ ላይ አንዲት ነፍሠጡር ሴት ከባሏ ጋር ወክ እያደረገች ተገጣጠምንና ባየችኝ ቅፅበት ባሏን በቆሎውን እንዲቀበልላት አዘዘችው፤እሡም የጀመረውን ከምቀበለው ብሎ መሠለኝ ከጎናችን በቆሎ ወደምትሸጥ ሴት አመራ ወዲያው በጩኸት "እሡ የጀመረው ነው ያማረኝ "አለችውና ወደ እኔ መቶ እንድሠጠው ለመነኝ እኔም በወንድ ልጅ አልጨክንም ብዬ የጀመርኩትን በቆሎ ሠጥቼው በምትኩ አዲስ አስገዛሁት እና መንገዴን ቀጠልኩ😊እባካችሁ
ሴቶች ስታረግዙ ያላስረገዝናችሁንም ወንዶች አታስቸግሩ🙌

Join & Share :- @karalo_jokes For more
#ወንዶች የሚያሳስበን..

* ስለ ስራ
* አርሰናል ዋንጫ ይበላል ወይስ አይበላም
* ድራፍት የምንጠጣበት ቤት ስለተቀጠረችው ባለ ቀጭን ወገቧ አስተናጋጅ
* ኪሳችን ውስጥ ስላለው ገንዘብ
* ዛሬ የትኛው ጓደኛችን ላይ ሙድ እንደምንይዝ

#ሴቶች ደግሞ የሚያሳስባቸው..

* ዛሬ ደግሞ በጣም ዘንጧል የት አባቱ ሊሄድ ነው 🤨
* ሽቶ መቀባት የጀመረውማ ውጪ የሆነች ሌላ ሴት ማማለል ጀምሮ ነው 😠
* ያ የተመታ ጓደኛው ይሄኔ ሌላ ሴት ሊያጣብሰው እየሞከረ ነው 😣
* ስልክ የማያነሳውማ ከሌላ ሴት ጋር ሆኖ ነው 😏
* በቀደም ምግብ እየበላን በትልቁ ያጎረሰኝ በትንታ ገሎኝ ሌላ ሴት ሊጠብስ ፈልጎ ነው አይደል 😕....


join👉 @karalo_jokes for more
➡️Share & Invite ur Friends⬅️