Karalo meme by ጠጄ
836 subscribers
412 photos
129 videos
45 links
🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼
-ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀
-ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሄዱበት 🥵
-ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️
-ማታ ያጠናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት

for cross👉 @Abel_user
My Channel :- @Abela_Tech
Download Telegram
ጉድ እኮ ነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምን ጀመረ😳😂😂
ሴቶች ልክ እንደ #ፍራፍሬ ናቸው። ሁሉም የራሳቸው የሆነ ቅርዕ፣ ጣዕም፣ ቃና፣ ውበት.... ወዘተ አላቸው
#ችግሩ ወንዶች እስፕሪስ ይወዳሉ።😜
ጉራጌ ባንክ ከፍቶ ብርህን ስታወጣ የታል

የወለደው ስትል


የእርሶ ተጨናግፏል..😁😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
Karalo meme by ጠጄ pinned «ጉራጌ ባንክ ከፍቶ ብርህን ስታወጣ የታል የወለደው ስትል የእርሶ ተጨናግፏል..😁😂 Join & Share :- @karalo_jokes For more»
ውጊያ ላይ እጁን አጥቶ የመጣውን ጀለስ ልትጠይቅ ሄደህ እያፅናናህ ወሬ ሲጠፋብህ

ቢንቢ ሲበላህ እንዴት ልታክ ነው?

Join & Share :- @karalo_jokes For more
የኑሮ ውድነት በዚህ ከቀጠለ ምግብ ስትበላ፤

እራሱ ፋዘር አኝኮ ለማዘር ማዘር አኝካ ለኔ እኔ አኝኬ ለሲስተር በዚህ መሀል ተሳስቶ የዋጠ አለቀለት 🏃🏃‍♀😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሚቀጥለው አመት እ ይመቻችዃል
በየቀኑ አዳዲስ የአቤና ከቤ ቅልዶችን ለማግኘት ፣ ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
#ድንጋጤ_ማለት
.
በቤት ውስጥ እባብ አይተህ
.
ልትገለው ከአጠገብህ የመጥረጊያ እንጨት አንስተህ
.
እባቡ እንዳያመልጥህ በሩን ዘግተህ
.
ወደ እባቡ እየቀረብክ እያለህ

:

መብራት ሲጠፋ!!🙊🙊

:
:
ፈጣሪዬ ፕራንክ ነው በለኝ🙏🙏😂

Join & Share :- @karalo_jokes For more
✳️HaHu Inviting Bot በቻናሌ ተከታዮች የተላከ ቦት ነው።

🤖Bot Link ፡ https://t.me/HaHu_Inviting_Bot?start=OTEMj

‼️አጠቃቀም

◽️ከታች ያለውን Link በመጫን ወደ ቦቱ በመሄድ Start የሚለውን Button ተጫኑ፣ በመቀጠልም የሚመጣላቹሄ ሁለት ቻናሎችን Join በማለት ቼክ ሰብስክሪፕሽን የሚለውን ስትጫኑ ቦቱ Menu ውስጥ ያስገባቹሀል።

🤖 Bot Link ፡ https://t.me/HaHu_Inviting_Bot?start=OTEMj

◽️በመቀጠለም ሼር ሊንክ የሚለውን በመንካት Referral ሊንካቹን በመቀበል ሼር በማድርግ በአንድ ሰው 0.50 ማግኘት ትችላላችሁ።

◽️ከዛ የሰራቹት ብር ለመቀበል ፔይአውት የሚለውን Button በመንካት የሰራቹትን ብር መቀበል ትችላላችሁ። ብሩን በTelebirr ነው የሚላክላቹህ።

🤖 Bot Link ፡ https://t.me/HaHu_Inviting_Bot?start=OTEMj
አንዱን የአፍሪካ ህፃን ምታውና ብስኩት ገዝተህ ማነው የመታህ በለው
በቀጥታ ሌላ ሰው ላይ ነው ሚጠቁመው
በዚ ነው ጉቦ በአፍሪካ ሚስፋፋው

#ሮበርት_ሙጋቢ
👉👉
ላንቺ ስል አለምን ማቃጠል ካለብኝ አቃጥላለው...
.
.
አለ #ፀሀይ ጨረቃን ሲጀነጅን😜
🌞🌛
የኢትዮጲያ ህዝብ በዳታ Video መክፈት እንደሚፈራ
.
.
.
ፈጣሪን ቢፈራ ኖሮ ይሄኔ የት በደረስን ነበር😏😒😒😒
አንዱ ምንአለኝ

እንቅስቃሴዎችህ ሁሉ ቀልድ ናቸው
አንድ ትልቅ ሰውዬ ቅድም ሰፍር ውስጥ ጠርቶኝ ልጄ ጥሩ ምግብ ቤት ነገረኝ እስኪ ምሳ ለመብላትፈልጌ ነበር ሲሉኝ ...

#ለምን_አሮን_አይበሉም ስላቸው በያዙት ከዘራ ማጋጭላዬን አወለቁልኝ።

አሮን እኮ እኛ ሰፈር የሚገኝ አሪፍ ምግብ ቤት ነው
ደና ተግባብተን ነበር ኮ🤦 ግን December የሚለውን ደሴ_በር ስትል አልቻልኩም 🙆‍♂
❤️. . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .

በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል.. 💔

#አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል
" የማያልፉ ቀኖች ተረተው ፣ ደንዳና ልቦች በምክንያት ተገርተው ፣ ከፅልመት መሀል ንጋት ፣ ከክረምት ጀርባ የአደይ ፍካት ፣ ከማጣት ኋላ ማግኘት ፣ ሁሉም ተስፋ ውስጥ አሉ።

የሁሉም እንቅልፎች መንቅያ ደውል ተስፋ… እኛ የቀናቶች ድምር ፤ የስራችን ውጤቶች ነን። ያለ ተስፋ ምክንያት መፍትሄ አይሆንም።

ያጣናቸው ለኛ የሚገቡን እልፍ ነገሮች በተስፋችን ድል አርገን እንርታቸው ፣ ህይወት ስሌት የሆነችብን መፍትሄዋን በተስፋ እንፈልግ ፣ የማያልቅ ተስፋ ነገን አሻግሮ ማየት የሚችል ተስፈኛ ልብ ይኑረን ፣ ህይወት የቱንም ያህል እንቅፋት ቢኖርባት በተስፈኛ ልቦች ግን ግቧን ትመታለች …ስለ ነገ አደለም ስለዚች ቅፅበት ቅንጣት አናቅም ግን ብሩህ ተስፋ ካለን ባንደርስ እንኳ ሌሎችን እናደርሳለን ፣ ተስፋ መቁረጥ ከሚባለው ጨለማ እራሳችንን አንክተት የመኖር ትርጉሙ ይጠፋናል ፣ ጉዞዋችን አድካሚ እንዳይሆን በተስፋ እንጀምረው…

ከመንጋቱ በፊት ሁሌም ይጨልማል "
****

ጊዜ ሆይ
ከቀናትህ ደጃፍ፡ ቀን ጥሎኝ ካጣኸኝ፣
በተስፈኞች መሀል፡ በተስፋ ፈልገኝ።

መልካሙን ተመኘው! 😊
ያለምናቸዉን ጣፋጭ
ህልሞች ሁሉ መኖር ብንችል
ምን ያህል ጥሩ ነበር!!
••ስርዝ ድልዝ ደብዳቤ❤️••

እዚ ደብዳቤ ላይ
ልነግርሽ ያሰብኩት፤
አስቤ የፃፍኩት፤
ፅፌ የሰረዝኩት፤❤️‍🔥
ሰርዤ የላኩት፤
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለሽ
ሳልሰርዘው በፊት፤
ምን ይላል መሰለሽ፤
መግቢያው
መደምደሚያው ሀተታው በሞላ፤
ሌላ #አይናገርም
ከናፈቅሽኝ እና ካፈቀርኩሽ ሌላ።🤥

Join & Share :- @karalo_jokes For more