#የህግ ተማሪ ሆነህ ፈተና ላይ ስትኮርጅ አስተማሪው አይቶህ " እየኮረጅክ ነው ? " ሲልህ
አይ ግራ ቀኙን አይቼ ልመልስ ነው😐
😂😁😂
Join & Share :- @karalo_jokes For more
አይ ግራ ቀኙን አይቼ ልመልስ ነው😐
😂😁😂
Join & Share :- @karalo_jokes For more
🌺በህይወታችን ዉስጥ ከማይረሱ ነገሮች ዉስጥ አንዱ " እዉነተኛ ፍቅር " ነዉ ።
• ፍቅር ማለት ምን ማለት ነዉ ??
-ፍቅር ፡ ማለት ማሰሪያ የሌለዉን የሰዉን ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰላም ገመድ ነዉ "
• ህይወታችሁ በፍቅር የተሞላ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ ።
• ፍቅር ማለት ምን ማለት ነዉ ??
-ፍቅር ፡ ማለት ማሰሪያ የሌለዉን የሰዉን ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰላም ገመድ ነዉ "
• ህይወታችሁ በፍቅር የተሞላ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ ።
መሬት ላይ ተዘርሬ እያየኝ....
👱:-ወድቀሽ ነው?
👱♀:-አይ ጉንዳኖቹ ተጣልተው እያገላገልኩ ነው🙄
👱:-እና ለምን ታለቅሻለሽ😳
👱♀:-ታሪካቸው አሳዝኖኝ 😡 😡
👱:-ወድቀሽ ነው?
👱♀:-አይ ጉንዳኖቹ ተጣልተው እያገላገልኩ ነው🙄
👱:-እና ለምን ታለቅሻለሽ😳
👱♀:-ታሪካቸው አሳዝኖኝ 😡 😡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌ብታምኑም ባታምኑም ይህ ወታደራዊ ስልጠና ሳይሆን በ1962 የ 9ኛ ክፍል ተማሪዎች HPE እየተማሩ ነው