ኢትዮጵያዊ ወጎች #Ethiopian
1.49K subscribers
314 photos
3 videos
18 files
50 links
Download Telegram
©ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ

#ኢትዮጵያ!
ምድርሽ ተቆፍሮ ዘር የተገኘበት
አፈርሽ እንደ እምነት ፈዋሽ ዕፅ ያለበት፣
ቋጥኝሽ ተባርኮ ጸበል ሲፈልቅበት
የነብያተረ ቀለም ኪታብ ሲጻፍበት
ምን ነበረ ታዲያ?
ልጆችሽ ልብ ላይ ፍቅር ቢበቅልበት።
💚💛❤️
© ሜሮን ጌትነት
@Simetin_Begitim
@Simetin_Begitim
Forwarded from ሰሌዳ | Seleda
⚠️⚠️⚠️WARNING ⚠️⚠️⚠️

<< #ኢትዮጵያ በሃገር ውስጥ ግጭት በሚፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር #ሶሪያን_በመቅደም #በመጀመሪያ_ደረጃ ላይ ተቀምጣለች‼️>>

🦁@ThinkAbyssinia🦁
©ፈለገ ምሕረት

🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስለ_ኢትዮጵያ_አስገራሚ_እውነታዎች
(ዳንኤል ክብረት)

ኢትዮጵያ ማለት የቃሉ ትርጉም እነዚያ አዕምሯቸውን የታወሩ ጠላቶቿ እንደሚያወሩት የተቃጠለ ፊት ማለት ሳይሆን ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው ትርጉሙ። ሲተነተንም ኢት=አምላክ፣ ፈጣሪ፣ እግዚአብሔር ማለት ሲሆን ዮጵ= ቢጫ ወርቅ፣ ውድ ወርቅ፣ ልዩ ወርቅ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት። ይሄን ስላችሁ ደግሞ በግምት ወይም በስሜት ተገፍቼ አይደለም። በብዙ ማስረጃዎች ነው እንጅ። ይሄን ጽሁፍ ስታነብቡ ውስጣችሁ የማይቀበልላችሁ፣ የኢትዮጵያ ነገር የማይዋጥላችሁ፣ ተራ አሉቧልታ ወይም አፈ ታሪክ የሚመስላችሁ፣ ኅሊናችሁ ኢትዮጵያዊያን በጠባብነት በዘረኝነት ወይም በገንዘብና በክህደት የታወረ ጥቂት ትኖራላችሁ። አልፈርድባችሁም። ምክንያቱም የኢትዮጵያ ማንነት አልገባችሁምና ነው።
(((ብሉይ ኪዳን)))
1ኛ) ሊቀ ነብያት ሙሴን የአመራርነት ጥበብ ያስተማረው #ኢትዮጵያዊው_ዮቶር ነው። ስለዚህ ለእስራኤል ከፈርዖን ነጻ መውጣት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሚና አለበት ማለት ነው።
2ኛ) አሁንም የሊቀ ነብያት ሙሴ ሚስት #ሲጳራ ኢትዮጵያዊት ነች።ሐበሻዊት ሲጳራ የኢትዮጵያዊው የዮቶር ልጅ ነች። ሙሴ ይቺን ሴት በማግባቱ ወንድሙ አሮንና እህቱ ማርያም ያጉረመርሙበት ነበር።
3ኛ)የመጀመሪያው ካህን መልከጼዴቅ ኢትዮጵያዊ ነው ይህ ካህን በክርስትና አስተምህሮ የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ተደርጎ ይቆጠራል።
4ኛ) በሀገረ እስራኤል የራሷ ቦታ ያላት (ዴር ሡልጣን) ብቸኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ነች። ይሄንን ቦታ ምዕራባዊያንና አንዳንድ የምስራቅ ሀገራት ለመውሰድ ቢሞክሩም እንዳልተሳካላቸው ታሪክ ይዘክራል።
5ኛ) ከባቢሎን ዘመን አስቀድሞ የነበረው ብቸኛው የሰው ልጅ ቋንቋ (ግዕዝ) የሚገኘው ኢትዮጵያ/ቤተ ክርስትያን/ ውስጥ ነው። ይሄን ቋንቋ እኛ የቋንቋው ባለቤቶች ብናቃልለውም ቅሉ ዓለም ግን እጅግ የሚያከብረው ትልቅና ቀዳሚ ልሣን ነው። ይሄንን ደግሞ ራሳቸው ምዕራባዊያን ይመሰክራሉ። በዚህ ቋንቋ ብዙ እልፍ ድርሳናትና ምስጢራት ተከትበዋል።
6ኛ) ጻዲቁ አባታችን የሄኖክ የልጅ ልጅ #ኖኅ የተቀበረው ኢትዮጵያ/ጎንደር/ ውስጥ ነው። የሰው ልጅ ከሰማይ ከተጣሉት መላዕክት (ኔፍሊሞች) በተማረው ምድራዊ ጥበብ ምክንያት ልቦናው ከፈጣሪው ራቀ። ለምሳሌ ኮኮብ ቆጠራ፣ በአንገት የሚታሰሩ በጆሮ የሚንጠለጠሉ በእጅና እግር ጣቶች የሚታሰሩ ከንፈርንና ገላን የሚቀቡ ሁሉም ምድራዊ ጌጣጌቶች የመጡት ከወደቁት መላዕክት ወይም ከኔፍሊሞች ነው። እነዚህ መላዕክት የሰውን ልጅ ከፈጣሪው እንዲርቅ ዝሙትን፣ መዳራትን፣ ያለ አግባብ መብላትና መጠጣትን አስተማሩት። በዚህም ምክንያት የሰው ልጅ ኅልቆ መሳፍርት ሀጢያትን በመስራቱ እግዚአብሔር ምድርን በንፍር ውኃ መላት። ሁሉም አለቁ። ኖኅና ቤተሰቦቹ ብቻ ቀሩ። ይህ ሰው መቃብሩ የሚገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።
7ኛ) ኖኅ ራሱንና ልጆቹን ከንፍር ውኃ ያዳነባት መርከቡን ያሳረፋት #ኢትዮጵያ_ጣና አካባቢ ከሚገኘው አራራት ተራራ ላይ ነው።
8ኛ) የመጀመሪያው ሰው አዳም የተፈጠረው ከአራት ባህሪያተ ስጋ ነው። ከእነዚህም መካከል ደግሞ የተፈጠረበት እሳት ውኃና ነፋስ የተገኘው ከኢትዮጵያ ነው። ከዚህም በመነሳት አንዳንዶች #አዳምና_ሄዋን_ኢትዮጵያዊያን ናቸው ይላሉ። እውነት ነው። ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ነች።

@Simetin_Begitim
@Simetin_Begitim
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ለለውጥ እንነሳ‼️

መጠላላቱን፣ በብሄር በዘር መከፋፈሉን፣ መሠዳደቡን፣ መተነኳኮሉን፣ እርስ በእርስ ለመጠፋፋት መሮጡን፣ ጦርነት ውስጥ ለመግባት መሽቀዳደሙን ትተን ይህ እጅግ #አሳፋሪ እና #አስነዋሪ በዓለም ደረጃ አንገት የሚያስደፋንን ታሪክ ለመቀየር 24 ሰዓት እንስራ‼️

Half of the world's poor live in these 5 countries:

🔹India
🔹Nigeria
🔹Democratic Republic of Congo
🔹Ethiopia(#ኢትዮጵያ)
🔹Bangladesh

http://wrld.bg/Oeak30nhefz
ይህም የኛ ታረክ ነው
የፌደራለዊት ሪፐብሊክ ኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙር በደርግ ዘመነ መንግስት፡፡
#ኢትዮጵያ
#ትቅደም
@Simetin_Begitim
ቀናችሁ እንደ #አዲስዓለም ውብ እና በፈገግታ የደመቀ ቀን ይሁንላችሁ ውዶች💚💛❤️
#ኢትዮጵያ 🇪🇹
#ትስቃለች 😂

@WalyasHood
@Simetin_Begitim
ኢትዮጵያዊ ወጎች ይቀጥል አይቀጥል ብለን ድምፅ እንድትሠጡን በጠየቅነው መሠረት ለተከታታይ 5 ቀናት በሠጣችሁን ድምፅ ይቀጥል 27 ሰው አይቀጥል 3 ሰው መርጧል ፡፡ በዚህ መሠረት ኢትዮጵያዊ ወጎች# channel ለመቀጠል እና ከቀድሞው በተሻለ መልኩ የናንተን የውድ ቤተሠቦቻችንን ፍላጎት አሟልተን ለማቅረብ በተቻለን አቅም እንሞክራለን ፡፡ ለሠጣችሁን 90% የአብሮነት ድምፅ ከልብ እያመሠገንን ለቀጣዩ አብሮነችን በሀሳብ አስተያየት አይለዮን እንላለን ፡፡ ለማንኛውም መልክት ፣ አጫጭር አነቃቂ ፅሁፎች ፣ ግጥም ፣ ኢትዮጵያዊነት ለሚያሣዮ ምስሎችን በ @Simetin_Begitimbot / @Haile_melekot በቅንነት ይላኩን ፡፡
#ወጋችን #ኢትዮጵያ እና #ኢትዮጵያ ብቻ ናት ፡፡ ሠላም ክብር ለኢትዮጵያ እና ለህዝቧ ተመኘን፡፡

@Simetin_Begitim
#pic 1

#እናትነት
#ውበት
#ኢትዮጵያ 💚💛❤️

@Simetin_Begitim

ፎቶዎችን ይላኩልን መልሰን ወደ እናንተ እናደርሳለን @Haile_Melekot
#pic 2
#ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
#ገጣሚ
#ባለቅኔ
#ኢትዮጵያ 💚💛❤️

@Simetin_Begitim

አስደናቂ ፎቶዎችን በ @Haile_melekot ይላኩልን፡፡
#ኢትዮጵያ_ማለት
#እኛ
#እናንተ
#አንተ
#አንቺ ብሎም
#እኔ_ነኝ!
💚💛❤️
እኔ ሰው በመሆኔ ብቻ እኔ ላይ እንዲደርስ ማልፈልገውን ማንም ላይ አላደርስም ፡፡ እነኛነት ውስጥ እኔ ስላለው እኛ ማለት ደግሞ ኢትዮጵያ ስለሆንን ኢትዮጵያ ስትታመም እኔም እታመማለው ፡፡ ለሰው ብለህ ሳይሆን ለራስህ ብለህ ኢትዮጵያን ጠብቅ ፡፡

#ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ተከብራ ትኑር
ምርጥ እና ውብ ቤተሠቦች ነው ያለን አብሮነታችሁ አይለየን! በአብሮነችን ለረጅም ጊዜ እንደምንዘልቅ ተስፋ አለኝ አንዳችን ከአንዳችን እየተማማርን ዛሬያችንን ውብ አርገን ነገን በተስፋ እና በጉጉት እንደምንጠብቃት አልጠራጠርም ፡፡
#ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር