AddisWalta - AW
45.3K subscribers
41.9K photos
204 videos
20 files
16.6K links
This is Walta Media and Communication Corporate’s official Telegram channel.

For more updates please visit https://shorturl.at/ehosX https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured
Download Telegram
#ሐሳብ_ላይ፤ ከመውጫ ፈተና ውጤቱ ጀርባና የሩሲያ አፍሪካ ጉዳይ
https://fb.watch/lSzkcI_Jff/
#ሐሳብ_ላይ፤ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በአዲስ አበባ እንዲሁም ሌሎች አርዕስተ ጉዳዮች
https://fb.watch/mvr7zC52QO/?mibextid=Nif5oz
#ሐሳብ_ላይ፤ አዲሱ የኃይል አሰላለፍ እና ብሪክስ የተቀበላት ኢትዮጵያ
https://fb.watch/mDl58muNHC/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ሐሳብ_ላይ - ዘውትር ማክሰኞ እና አርብ ምሽት 3፡00 በአዲስ ዋልታ ይከታተሉን !
#ሐሳብ_ላይ፤ ከትግራይ የሰልፍ ጥያቄ ጀርባ እና “የወረቀት ታክስ”
https://fb.watch/mT9ItGzfjp/?mibextid=Nif5oz
#ሐሳብ_ላይ፤ የግድቡ ሙሌት ተጠናቋል? ዋነኛው የቤት ሥራስ?፣ የምክክሩ ጉዞ ወዴት? እና ሌሎችም
https://fb.watch/n4owUmcs0H/?mibextid=Nif5oz
#ሐሳብ_ላይ፤ የጠ/ሚ ዐቢይ ጉዞ ዓላማ፣ ከግሸን ንግሥ በስተጀርባ፣ የፕሬዝዳንቷ ተጠባቂ ንግግር እና ሌሎችም
https://fb.watch/ns48_n5mCa/
#ሐሳብ_ላይ ዛሬ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰሞነኛ የውጭ ጉዟቸው ምን አትርፈው መጡ? የሚለውን ያነሳል፡፡

በተጨማሪም መንግሥትና መገናኛ ብዙኃን ስለሚወቃቀሱበት የመረጃ ነፃነት ጉዳይ ሐሳብ አንስቶ ይሞግታል፤ በራቸውን ለመገናኛ ብዙኃን የዘጉ ተቋማትና ባለሥልጣናት በሕግ ተጠይቀው ያውቃሉ ወይ? የሚለውን ጠይቆ ከሕግ በተፃራሪ መረጃን መከልከልስ የሚያመጣው አገራዊ ቀውስ ምንድንነው ሲል ይፈትሻል፡፡

ዛሬ ምሽት 3፡00 የሐሳብ ላይ አዘጋጆች ስንታየሁ አባተ፣ እስጢፋኖስ አበራና አንዋር አብራር በአዲስ ዋልታ የቴሌቪዥንና የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ይጠብቋችኋል፡፡
#ሐሳብ_ላይ ዛሬ፡- ሁለት ጉዳዮች ላይ ያተኩራል፡፡ በመጀመሪያው ክፍል ቆይታው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ልማድ ውስጥ ስለሚነሳው “የስልጡንነት” ጥያቄና የሐሳብ ገበያውን መልክ ግራ ቀኝ ይመለከታል፡፡ በማኅበራዊ ጉዳዮቻችን የምናውቃቸውንና አይባሉም የምንላቸውን “ነውሮች” ስለምን በፖለቲካ ሜዳችን ላይ አጣናቸው የሚለውን ጥያቄ ያስከትልና ሐሳብ ያዋጣበታል፡፡

ደም አፋሳሹን የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሰላም ስምምነት የቋጨው የአልጀርስ ስምምነት ከተፈረመ 23 ዓመት የሞላው ባሳለፍነው ታኅሣሥ 3/2016 ነበር፡፡ ይህን ተከትሎ አሜሪካ፣ እንግሊዝና የአውሮፓ ኅብረት በተናጠል መግለጫዎችን አውጥተዋል፡፡ “ሐሳብ ላይ” ም ለምን ዛሬ ወይም ዘንድሮ መግለጫ ማውጣት ፈለጉ ከሚለው እስከ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ድረስ የሚያስተሳስራቸውን ሰበዞች ይመዛል፡፡

አዘጋጆቹ ስንታየሁ አባተ፣ አንዋር አብራር እና እስሌማን ዓባይ ዛሬ ምሽት 3፡00 በአዲስ ዋልታ የተለያዩ የመረጃ ማሰራጫ አውታሮቻችን ይጠብቋችኋል፡፡
#ሐሳብ_ላይ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወለጋ ጎዞ ትርጉሙ እና አንድምታው 👇
https://youtu.be/5uy2vZUZlK4?si=ywOc4F7RPKE6VSVL
ዛሬ ምሽት 3፡00 ይጠብቁን!