ደሞ አዲስ ዛሬ 9 ሰዓት 🔥
አጓጊው ደሞ አዲስ ዛሬ እሁድ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ #በቀጥታ ስርጭት ለእናንተ ለተመልካቾቻችን ተወዳዳሪዎቹን ይዞላችሁ ይቀርባል።
በቀጥታ ስርጭትም ዳኞችና ተወዳዳሪዎች በተመልካቾች ድምፅ ይዳኛሉ። በዕለቱም የተሰጣቸውን ኮድ በማስቀደም በ8970 SMS ድምጽ ይስጡ!
ያሬድ አበበ - B1
አክሊል መለሰ - B2
ታረቀኝ ረጃው - B3
እንግዳው አስፋው - B5
ኃይለኢየሱስ ታደገ - B6
#ደሞ_አዲስ #አዲስ_ዋልታ #music
ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን 🎼

አጓጊው የደሞ አዲስ የቀጥታ ስርጭት የግማሽ ፍጻሜ ውድድር - አሁን 🔥 ወደ ቀጣይ ዙር የሚያልፉ ተወዳዳሪዎች በእናንተ ድምፅ ይወሰናሉ። ተወዳዳሪዎችን በአጭር የፁሑፍ መልዕክት 8970 ይዳኙ! 🎼🎹🥁🎤🎺🎷🎸🎻
#ደሞ_አዲስ
#አዲስ_ዋልታ
👇👇
https://www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate/videos/813826543525101

በአጓጊው የ#ደሞ_አዲስ የግማሽ ፍጻሜ ውድድር በሕዝብ ድምጽ አራት ተወዳዳሪዎች በቀጥታ ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፉ ሁለት ተወዳዳሪዎች ለመትረፍ ደርሰው አንዱ የቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል።
በዚህም መሰረት ማቲያስ ደርብ፣ እንግዳው አስፋው፣ ታረቀኝ ረጃው እና አብርሃም ኸይሩ ወደ ቀጣዩ ዙር በቀጥታ አልፈዋል።
ለመትረፍ በተሰኘው የውድድሩ ሕግ በሕዝብ ድምጽ አነስተኛ ድምጽ ያገኙት ኃ/ኢየሱስ ታደገ እና ዮሃንስ ወርቁ ስራቸውን አቅርበው በዳኞች ውሳኔ ዮሃንስ ወርቁ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።
ኃ/ኢየሱስ ታደገ ደግሞ በዛሬው ደሞ አዲስ የውድድሩ ተሰናባች ሆኗል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግብርናው ዘርፍ የታየውን ዕድገት ከባለፈው ዓመት ጋር በማነጸጸር በዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ላይ ከተናገሩት…
#አዲስ_ዋልታ
#አዲስ_ዋልታ
በአጓጊው የ#ደሞ_አዲስ ለመጨረሻ ዙር የሚያልፉ ተወዳዳሪዎች በሚለዩበት ውድድር በሕዝብ ድምጽ ሁለት ተወዳዳሪዎች በቀጥታ ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፉ ሁለት ተወዳዳሪዎች ለመትረፍ ደርሰው አንዱ የቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል።
በዚህም መሰረት አብረሃም ኸይሩ እና ማቲያስ ደርብ ወደ ቀጣዩ ዙር በቀጥታ አልፈዋል።
ለመትረፍ በተሰኘው የውድድሩ ሕግ በሕዝብ ድምጽ አነስተኛ ድምጽ ያገኙት ዮሀንስ ወርቁ እና እንግዳው አስፋው ስራቸውን አቅርበው በዳኞች ውሳኔ ዮሀንስ ወርቁ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።
እንግዳው አስፋው ደግሞ በዛሬው ደሞ አዲስ የውድድሩ ተሰናባች ሆኗል።

#ደሞ_አዲስ / ምን ሊሸልም ይሆን?
በስሙ ልክ አዲስ ነገርን ይዞ የመጣው ደሞ አዲስ፤ ሳይደበዝዝና ሳያረጅ ሊጠናቀቅ ነው፡፡ የእነዛ የበርካታ ተወዳዳሪዎች ተሰጥኦ ውድድር ፍፃሜውን ሊያገኝ አንድ እሁድን ብቻ ይጠብቃል፡፡ ሶስቱ ዳኞች አንድ አንድ ልጆቻቸውን ይዘው በጋራ ሊያሸንፉ አራት ቀናትን ብቻ ይጠብቃሉ፡፡ ሶስቱ ተወዳዳሪች ሙዚቃን የተረዱና ውብ አድርገው የሚጫወቱ ድንቆች ናቸው፡፡ ሊያስገርሙን ግንቦት 25 ጠብቁን ይላሉ፡፡ በአስገራሚ የመድረክ መሪ የተመራው፤ ሞቅ ባለ መድረክ የሚቀርበው፤ የእሁድ መፍኪያችን፤ የሙዚቃ ጥም መቁረጫችን፤ ደሞ አዲስ እንደ አዲስነቱ የፍፃሜ ውድድሩን ሊያካሂድ ግንቦት 25ን ይጠባበቃል፡፡ ማን ያሸንፋል?
እሁድ ግንቦት 25/ 2016 ዓ.ም በአዲስ ዋልታ ቴሌቭዥን እና ማኅበራዊ ትስስር ገፆች ይጠብቁን!

#ደሞ_አዲስ ሊጠናቀቅ #3_ቀን_ቀረው!
በስሙ ልክ አዲስ ነገርን ይዞ የመጣው ደሞ አዲስ ሳይደበዝዝና ሳያረጅ ሊጠናቀቅ ነው፡፡ የእነዛ የበርካታ ተወዳዳሪዎች ተሰጥኦ ውድድር ፍፃሜውን ሊያገኝ አንድ እሁድን ብቻ ይጠብቃል፡፡
ደሞ አዲስ እንደ አዲስነቱ የፍፃሜ ውድድሩን ሊያካሂድ ዝግጅቱን አጠናቋል።
እሁድ ግንቦት 25/2016 ዓ.ም በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን እና በማኅበራዊ ትስስር ገፆች ይጠብቁን!
ማን ያሸንፋል? አብረን እናየዋለን!
👉ያሬድ ነጉ እና አብርሐም ኸይሩ በA4 ተወክለዋል። መልካም ዕድል!

የሺ ደመላሽ እና ዮሐንስ ወርቁ በA1 ተወክለዋል። መልካም ዕድል!

👉 ትዕግስት ኃይሉ (እግቱ) እና ማትያስ ደርብ በA5 ተወክለዋል። መልካም ዕድል!