YOUTH ON FIRE 🔥🔥
3.9K subscribers
264 photos
19 videos
3 files
23 links
🔆 ንግድ ባንክ
1000426607305
#ሳይመን ታምራት
Download Telegram
ተስፋ እንዳትቆርጡ እግዚአብሔር የተናገራችሁን ሲሰጣችሁ አያለሁ🖐🔥🔥

#አሜን ላለ ሆነ

#SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
@Youthforfire1
@Youthforfire1
የትንቢታዊ አዋጅ ቀን 6

“ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤”
  — 2ኛ ቆሮ 2፥14

📌 በዛሬው ቀን ጌታ እግዚአብሔር የድል መጎናጸፊያ ይሰጥሀል 🔥

📌 ውጊያህን እሱ ከፊት ቀድሞ ይዋጋልሀል

📌 ትወጣለህ ጠላቶችህ ድል ተነስተው ትደርሳለህ፣ ድብቅ ጦር እግዚአብሔር ያስነሳልሀል🔥

📌 ብቻህን ቆመህ ሲያዩ፣ ተከራካሪ እንደሌለህ ሲያዩ የናቁህ ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር በዙርያህ እንደ እልፍ ሰራዊት ሆኖ በፊትህ ቆሞ ያዋርዳቸዋል🔥

📌 ነገርህ ድል በመንሳት እና በዝማሬ እንጂ በሀዘን አይጠናቀቅም 🖐🔥

#አሜን ላለ #ተፈፀመ

#SEER_SAYMEN
@youthforfire1
🔴 ትንቢታዊ አዋጅ

እግዚአብሔር
#ለነብዩ እንደዚህ ተናግሮታል

ለዚህ ህዝብ #ሞገስን እሰጣለሁ፤ ነገሮቻቸውን #እለውጣለሁ🔥

#አሜን

#SEER_SAYMEN