YOUTH ON FIRE 🔥🔥
3.71K subscribers
239 photos
19 videos
3 files
23 links
🔆 ንግድ ባንክ
1000426607305
#ሳይመን ታምራት
Download Telegram
🚨 ህልም በ #SEER_SAYMEN😱

  #ክፍል_ሶስት/ #PART 3

     📌 የህልም አለም #ትርጉም

📌እነዚህን ህልሞች ካያችሁ #ልትፆሙ #ልትፀልዩ ይገባል !!!!!😱

           #SEER_SAYMEN

Like♻️Comment♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
🚨 ህልም በ #SEER_SAYMEN😱

 
#ክፍል_አራት/ #PART 4

     📌 የህልም #ፍቺ

📌 ያልተጠበቁ የህልም ፍቺ ሊያመልጣችሁ አይገባም‼️

           #SEER_SAYMEN

Like♻️Comment♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
ኢየሱስ ሊመጣልን ስለሆነ ፅኑ አይዟችሁ፤ ከዛም ወደ ዘላለም እረፍታችን እንገባለን❤️

#SEER_SAYMEN
🛑 ተስፋ ለቆረጣችሁ መልዕክት

#SEER_SAYMEN

Like♻️Comment♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
🚨 ህልም በ #SEER_SAYMEN😱

 
#ክፍል_አምስት/ #PART 5

     📌 የህልም #ፍቺ

📌 ጥልቅ የሆነ የህልም ፍቺ ሊያመልጣችሁ አይገባም‼️

           #SEER_SAYMEN

Like♻️Comment♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
🔴 ትንቢታዊ አዋጅ

እግዚአብሔር
#ለነብዩ እንደዚህ ተናግሮታል

ለዚህ ህዝብ #ሞገስን እሰጣለሁ፤ ነገሮቻቸውን #እለውጣለሁ🔥

#አሜን

#SEER_SAYMEN
Forwarded from YOUTH ON FIRE 🔥🔥 (SEER SAYMEN)
🚨 ህልም በ #SEER_SAYMEN😱

 
#ክፍል_አምስት/ #PART 5

     📌 የህልም #ፍቺ

📌 ጥልቅ የሆነ የህልም ፍቺ ሊያመልጣችሁ አይገባም‼️

           #SEER_SAYMEN

Like♻️Comment♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
🛑 አንብቡ

ድምፅ ካለህም፤ከሌለህም መዘመር ትቻላለህ ነገር ግን መዘመር ስለቻልክ እያመለክ ነው ማለት አይደለም።

📌 አምልኮ ማለት በእግዚአብሔር ፊት ራስን / የሚቃጠል/ መሰዋዕት ማድረግ ማለት ነው።

#SEER_SAYMEN
🛑 መድሃኒት ሁል ጊዜ በጠርሙስ ወይም በመርፌ ውስጥ አይገኝም በ #SEER_SAYMEN

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መድሃኒት ነው።

ጾም መድኃኒት ነው።

ተፈጥሮ መድኃኒት ነው።

ሳቅ መድሀኒት ነው።

አትክልትና ፍራፍሬ መድኃኒት ናቸው።

እንቅልፍ መድኃኒት ነው።

የፀሐይ ብርሃን መድኃኒት ነው።

ምስጋና እና ፍቅር መድኃኒት ናቸው።

ጓደኞች መድሃኒት ናቸው.

ማሰላሰል መድሃኒት ነው።

ሁሉንም በየቀኑ ተጠቀም እና ጤናማ፣ ባለጠጋ እና በመንፈስ የተሞላ ሁን።

Like ♻️Share ♻️comment
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
በአገልግሎታችሁ ሰውን #ለማስደሰት የምትጨነቁ ከሆነ እናንተ የክርስቶስ #አገልጋይ አይደላችሁም‼️

#SEER_SAYMEN