YOUTH ON FIRE 🔥🔥
3.89K subscribers
263 photos
19 videos
3 files
23 links
🔆 ንግድ ባንክ
1000426607305
#ሳይመን ታምራት
Download Telegram
🚨ሁለተኛ ዙር ተጠናቀቀ🔥

በሁለተኛው ዙር በፖርኖግራፊ እና ማስተርቤሽን እስራት ውስጥ ላሉ ሰዎች በተደረገው የ3 ቀን የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ አስራ አንድ (11) ልጆች አስተምሬ እና በኢየሱስ ስም ፀልዬላቸው #ነፃ ወተዋል።

በፕሮግራማችን ጊዜ በዚህ #እስራት ከ 2 - 17 አመት #የቆዩ ሰዎች ተገኝተው #ነፃ ወተዋል።


ክብር ለኢየሱስ ብቻ ይሁን

#SEER_SAYMEN

Share♻️share♻️share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1