YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.07K subscribers
277 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
ትንቢቱ ተፈፀመ 😱/ prophecy fulfilled 😱😱

🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨

ከ3 ወር በፊት ማለትም #በመስከረም_6 ( #September_15 )
በ #SEER_SAYMEN ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት እንደተነገረ እናስታውሳለን

እርሱም እንደዚህ ሲል ትንቢቱን ተናግሮ ነበር:-
በኢትዮጵያ ያሉ በህዝቡ ዘንድ ብዙ ተደማጭነት ያላቸው #የታሰሩ ፖለቲከኞች #ይፈታሉ ይህም በጥቂት ወራት #ይፈፀማል.....
የሚል ነበር ከጥቂት ሰአታት በፊት አቶ እስክንድር ነጋ እና አቶ ጀዋር መሀመድ ከእስር መፈታታቸው ተገለፀ።
አዎ እግዚአብሔር ለባሪያዎቹ ለነብያት ሳይገልፅ ምንም አያደርግም፤ እግዚአብሔር የተናገረውን ያንኑ ይፈፅማል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

‼️ሙሉ ትንቢቱን በ YOUTH ON FIRE Telegram channel ላይ ያገኙታል።

YOUTH ON FIRE🔥🔥 channel
👆👆👆👆👆
ኢየሱስ ጌታ ነው