YOUTH ON FIRE 🔥🔥
4.07K subscribers
277 photos
19 videos
3 files
24 links
🔆 አቢሲንያ ባንክ
108812184
Download Telegram
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
አለም አቀፋዊ ትንቢት ተፈፀመ /international prophecy fulfilled
😱😱😱

January 31 ማለትም ጥር 23 መንፈስ ቅዱስ ለባርያው #SEER_SAYMEN እንዲህ አይነት መልዕክት አሳይቶት ትንቢት ተናግሮ ነበር

📌  " አንድ በአለም ዙሪያ ታላቅ የሆነ ስራ የሰራ የእምነት አባት ወደ ጌታ #ሲሰበሰብ አይቻለሁ። "😭 seer saymen

ትንቢቱ በተነገረ በ 5 ወር የምንወዳቸው የእምነት አባታችን Archbishop
#Guti ወደ ጌታ ተሰብስበዋል 😭

ሕዝቅኤል ሃዲናዋንጉ ጉቲ/ Archbishop Guti (ግንቦት 5 ቀን 1923 - ሰኔ 5 2023) የዚምባብዌ Pentecostal Archbishop ነበሩ። በዚምባብዌ ከሚገኙት ትልልቅ አብያተ ክርስቲያናት አንዱ የሆነው በ Zimbabwe የሚገኘው Assembly Of Gof church መስራች እና ፕሬዝዳንት ነበር፣ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ Forward In Faith Ministries International (FIFMI) በመባል ይታወቃል።

🛑180 #ሀገራት ከ 2000 በላይ #ቤተክርስቲያን ተክለዋል
          

#SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
👇👇👇👇👇👇
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1

     እግዚአብሔር ዛሬም ይናገራል።
🔥🔥