ዳኒሽ (HIKMA)
119 subscribers
204 photos
26 videos
1 file
94 links
አሰላሙ አለይኩም🖐🤝
የተወደዳችሁ የቻናላችን ተከታታዮች በአሏህ ፍቃድ እናንተን እያዝናናን ኢስላማዊ እውቀቶችን እና ጠቃሚ ምክሮችን እናስተላልፋለን🙏

ለማንኛውም አስተያየት እና መልእክት💌
👇
@A2yshd

@ethiodanishbot
Join ለማድረግ
Download Telegram

{ የጁምዓ ቀን ሱናዎች }📚
1 ገላን መታጠብ
2 ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3 ጥርስ መፍቂያ መጠቀም
4 የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ)
5 በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6 በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7 መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ
8 ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9 ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ
10 ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11 ሰደቃ ማብዛት
12 ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት
13 ዱዓ ማድረግ
14 የአላህ መልክተኛ(ሠ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት ማብዛት
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
#ይቀላቀሉን
#join_us
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
#አንተ_ለራስህ_ትልቅ_ሀኪምነህ
አራስህን አክም ወዳጆችህ
#ለአንተ_ልክ_እንደ_መድሀኒት
ናቸው በሽታህ ደግሞ ከክፉ
#ሰዎች_ጋር_መዋልህ_ነው
ስለዛ በሽታህን ስታውቀው
#መድሃኒትንህንም_ማወቅ
ግዴታህነው……👌

ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
.......#ይቀላቀሉን
#join_us
@ethio_danish
@ethio_Danish
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
#እራስህን ጥሩ ሰው አድርገህ አትይ
ምክንያቱም ብዙዎች ክፉ ስራህን
አይተው እንዳላዩ አልፈውህ
ይሆናል…..

#እራስህን እንደ ጀግና አትመልከት
አቅመ ደካማዎችን ታግለህ አሸንፈህ
ይሆናል…...

#እራስህን እንደ አዋቂ አትመልከት
አላዋቂ ሰዎች መሀል በጣም ትንሽዬ
እውቀትህን አሳይተህ አድንቀውህ ይሆናል…..

#እራስህን እንደ አዛኝ አትመልከት
ታላላቅ አዛኝ ሰዎች በሌሉበት ትንሽ እዝነት አሳይትህ ጨካኝ ሰዎች በትንሹ
እዝነትህ ታጅበው ይሆናል… አላህ ሆይ ካስመሳይነት ፈውሰን

#ይቀላቀሉን
ሼር ሼር ሼር
@Ethio_danish
@Ethio_danish
@Ethio_danish
###*****###*****###**
@ethio_danish
#አላህ_ሱብሀነ_ወተኣለ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም፡፡ ለርስዋ የሠራችው አላት፡፡ በርስዋም ላይ ያፈራችው (ኀጢአት) አለባት፡፡ (በሉ)፡- ጌታችን ሆይ! ብንረሳ ወይም ብንስት አትያዘን፤ (አትቅጣን)፡፡ ጌታችን ሆይ! ከባድ ሸክምን ከእኛ በፊት በነበሩት ላይ እንደጫንከው በእኛ ላይ አትጫንብን፡፡ ጌታችን ሆይ! ለኛም በርሱ ችሎታ የሌለንን ነገር አታሸክመን፡፡ ለእኛም ይቅርታ አድርግ ለእኛም ምሕረት አድርግ፡፡ እዘንልንም፤ ዋቢያችን አንተ ነህና፡፡ በከሓዲዎች ሕዝቦች ላይም እርዳን፡፡

ሱረቱል አን-ነምል [92]
#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ
#ይቀላቀሉን
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
Forwarded from ዳኒሽ (HIKMA) (TOW A YSHD)

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

እንደምን አመሻችሁ?
እራት በደንብ ተበልቷላ?....ለነገሩ አሁን ዳይት ምናምን እየተባለ እራት ተረስቷል..
@ethio_danish
እስኪ ዛሬ ከባድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ።

አያድርገውና ይህ ምሽት የመጨረሻችሁ ቢሆን ዞር ብላችሁ ያለፈ ህይወታችሁን ስታዩ ምን አይነት ህይወት ነበር ያሳለፍችሁት? የዚች ምድር ቆይታ ለናንተ መልካም ነበር ወይስ....? በዚህ መጨረሻ ቀን ምን ለማስተካከልና ለመቀየር ታስቡ ነበር?

#ይቀላቀሉን
#join
@ethio_danish
እንደምን አመሻችሁ?
እራት በደንብ ተበልቷላ?....
ለነገሩ አሁን ዳይት ምናምን እየተባለ
እራት ተረስቷል..
@ethio_danish
እስኪ ዛሬ ከባድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ።

አያድርገውና ይህ ምሽት የመጨረሻችሁ ቢሆን ዞር ብላችሁ ያለፈ ህይወታችሁን ስታዩ ምን አይነት ህይወት ነበር ያሳለፍችሁት? የዚች ምድር ቆይታ ለናንተ መልካም ነበር ወይስ....? በዚህ መጨረሻ ቀን ምን ለማስተካከልና ለመቀየር ታስቡ ነበር?
#አላህ_ሆይ_መጨረሻችንን_አሳምርልን
🤲አላሁመ ኣሚን🤲