YOUTH ON FIRE 🔥🔥
3.89K subscribers
263 photos
19 videos
3 files
23 links
🔆 ንግድ ባንክ
1000426607305
#ሳይመን ታምራት
Download Telegram
ትንቢቱ ተፈፀመ 😱/ prophecy fulfilled 😱😱

🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨

ከ3 ወር በፊት ማለትም #በመስከረም_6 ( #September_15 )
በ #SEER_SAYMEN ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት እንደተነገረ እናስታውሳለን

እርሱም እንደዚህ ሲል ትንቢቱን ተናግሮ ነበር:-
በኢትዮጵያ ያሉ በህዝቡ ዘንድ ብዙ ተደማጭነት ያላቸው #የታሰሩ ፖለቲከኞች #ይፈታሉ ይህም በጥቂት ወራት #ይፈፀማል.....
የሚል ነበር ከጥቂት ሰአታት በፊት አቶ እስክንድር ነጋ እና አቶ ጀዋር መሀመድ ከእስር መፈታታቸው ተገለፀ።
አዎ እግዚአብሔር ለባሪያዎቹ ለነብያት ሳይገልፅ ምንም አያደርግም፤ እግዚአብሔር የተናገረውን ያንኑ ይፈፅማል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

‼️ሙሉ ትንቢቱን በ YOUTH ON FIRE Telegram channel ላይ ያገኙታል።

YOUTH ON FIRE🔥🔥 channel
👆👆👆👆👆
ኢየሱስ ጌታ ነው
ትንቢቱን በተነገረ በ15 ቀን ተፈፀመ😱
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨

#September 12/ #መስከረም 2

ከመንፈሳዊ ልጆቼ ጋር በነበረኝ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ እንደዚህ ብሎ ተናግሮ ነበር

📌 በኢትዮጵያ ላይ ያሉ
#ትልልቅ #የጥበብ ሰዎች ላይመለሱ #ያንቀላፋሉ

መልዕክቱ በተነገረ በ #15ተኛው ቀን አርቲስት #ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ አለም #በሞት ተለይቷል።

  “በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ምሥጢሩን #ለባሪያዎቹ ለነቢያት #ካልነገረ በቀር ምንም አያደርግም።”
  — አሞጽ 3፥7

          #SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
ሀገራዊ ትንቢት ተፈፀመ / National prophecy fulfilled
😱😱😱😱😱😱😱😱😱
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨

በ #September 12 ማለትም መስከረም 2 መንፈስ ቅዱስ እንደዚህ ብሎ ተናግሮ ነበር

📌 በኢትዮጵያ ላይ ያሉ
#ትልልቅ #የጥበብ ሰዎች ላይመለሱ #ያንቀላፋሉ

መልዕክቱ በተነገረ በ #2ተኛ ወር #አርቲስት አሊ ቢራ  ከዚህ አለም #በሞት ተለይቷል።

  “በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ምሥጢሩን #ለባሪያዎቹ ለነቢያት #ካልነገረ በቀር ምንም አያደርግም።”
  — አሞጽ 3፥7

📌 " ይህንን ትንቢት የሰጠኝ መንፈስ ቅዱስ ነው አሁንም አሉ የተባሉ አርቲስቶች ንስሀ የማይገቡ ከሆነ ሞት ይቀጥላል ይህንን አይቻለሁ"
    
      ለነፍሳት አጥብቃችሁ ፀልዩ
‼️

          #SEER_SAYMEN

Share♻️Share♻️Share
@youthforfire1
@youthforfire1
@youthforfire1
አዲስ የምህረት አመት ተጨመረልኝ በልደቴ ቀን እንዳገለግል እድል ሰጠኝ ❤️🎂🎂

መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ

#SEER_SAYMEN
#September 5