ዳኒሽ (HIKMA)
119 subscribers
204 photos
26 videos
1 file
94 links
አሰላሙ አለይኩም🖐🤝
የተወደዳችሁ የቻናላችን ተከታታዮች በአሏህ ፍቃድ እናንተን እያዝናናን ኢስላማዊ እውቀቶችን እና ጠቃሚ ምክሮችን እናስተላልፋለን🙏

ለማንኛውም አስተያየት እና መልእክት💌
👇
@A2yshd

@ethiodanishbot
Join ለማድረግ
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
#አያተል ኩርሲ እና ጥቅሞቹ
አንብቦ ከጨረሱ ቦሃላ ላይክ ሼር የድርጉ
ለወዳጅ ዘመድ
ከ ቤትህ ስትወጣ ከቀራኸው 70,000
መላእክቶች ከ ሁሉም መአዘን
ይጠብቁሃል
ወደ ቤትህ ስትገባ ከቀራሃው ድህነት ወደ
ቤትህ አይገባም
ከ (ወዱእ) ቡሃላ ከቀራሃው አላህ
በሚያውቀው ደረጃ 70 ደረጃ ከፍ
ያደረግሃል
ልተኛ ስትል ከቀራሃው ለሊቱን ሙሉ
ሚጠብቅህ መልአክት ይመደብልሃል
ከ ፈርድ ሰላት ቡሃላ ከቀራሃው ባንተና
በጀነት መሃል ያለው ግርዶሽ ሞት ብቻ
ነው
ሼር በማድረግ የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
#አላህ_ተጠቃሚ_የድርገን
አሚንንንን
Forwarded from ዛውያ ቲቪ / zawya tv

#ትኩረት……

🍃🍃ካነበቡ ቡሀላ share በማድረግ እህቶቻችንን ከኑፉቅና
ፉጁር ዚና
እናድናቸው አደራ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
❤️❤️
#ረሱል ሰ ዐ ወ አሉ አንዲት ሴት 5 ሰዎችን ጀሀነም
ይዛ ትገባለች
1⃣ አባቱዋን
2⃣ እናቱዋን
3⃣ ወንድሙዋን
4⃣ እህቱዋን
5⃣ አጎቱዋን

#በዱንያ ላይ የአላህን መንገድ አልጠቆሙኝም ብላ
#አላህ በቃሉ እንዲ ይላል
( እናንተ በኔ ያመናቹ እራሳቹን ከእሳት ጠብቁ እንሁም
ቤተሰቦቻቹንም
ከእሳት ጠብቁዋቸው)
በሌላ አያ ( ﻭﻣﻦ ﻟﻨﺎﺱ ﻣﻦ ﻳﺸﺘﺮﻱ ﻟﻬﻮﺍﻟﺤﺪﻳﺚ
ﺍﻟﻴﻀﻞ ﻋﻦ ﺳﺒﻴﻞ
ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻐﻴﺮ ﻋﻠﻢ ﻭﻳﺘﺨﺰﻫﺎ ﻫﺰﻭ ﺍﻭﻟﻠﻚ ﻟﻬﻢ ﻋﺰﺏ
ﻣﻬﻴﻦ ‏) ﺳﻮﺭﺓ
ﺍﻟﻘﻤﺎﻥ ሱረቱ ሉቅማን
💢💢ብዙ ሙስሊም እህቶቻችን ቀሚስን አሳጥረው የመልበስ
እና
ሰውነታቸውን የሚያጣብቅና ሰውነታቸውን የሚያሳይ ልብስ
መልበሳቸው ከሸሪያ አንፃር እንዴት ይታያል?

💢«
#ሴቶች የቀሚሳቸውን ጫፍ እንዴት ማድረግ አለባቸው?
የሴት ልጅ እግርና ተረከዝ መሸፈን ካለበት ክፍሎች አንዱ
ነው።

🍃
#ኡሙ #ሰለማ እንዲህ ስትል የአላህ መልእክተኛን (ሰለላሁ
ዓለይሂ ወሰለም) ጠየቀች፦
«
#ሴቶች_የቀሚሳቸውን_ጫፍ_እንዴ_ማድረግ_አለባቸው?

❤️የአላህ መልዕክተኛም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ
ብለው መለሱላት፦
«
#ወደታች #አንድ #ስንዝር ዝቅ ታድርግ»እሷም እንዲህ ስትል
ጠየቀች «እንዲያም ሆኖ ተረከዛቸው የተገለጠ ከሆነስ?»
❤️የአላህ መልዕክተኛም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ
ብለው መለሱላት፦ «አንድ ክንድ ዝቅ ያድርጉ ከዚህ
በላይ
አይጨምሩ» [አልባኒ ሰሂህ ብለውታል]
እስኪ ጎንበስ በይና የራስሽን ልብስ

💠💠
#ተመልከቺው! አንድ ክንድ
#ወደታች ለቀሽዋል ወይስ #ወደላይ ሰቅለሽዋል?

ሌላው ደግሞ ጉርድ ቀሚስ ለብሰናል ይላሉ ከጉልበታቸው
በታች እራቁታቸውን ናቸው፣ ሙሉ ቀሚስ ለብሰናል ይላሉ
ነገር
ግን
#ከመወጣጠሩ #የተነሳ የሰውነታቸውን ቅርፅ ሙሉ
ለሙሉ
ያሳያል፣ ሲላቸውም ደረታቸውና የወገባቸው ክፍል
የማይሸፍንም
ይለብሳሉ፣

#ሻርፕ #ለብሰናል ይላሉ ነገር ግን አስሬ
የምትወርድ
ወይም ለሳንፕል እዩልኝ በሚል መልኩ ይለብሳሉ። ሌላም
ሌላም ጉድ የሚሳኝ አይነት ምናልባትም ሙስሊም
ያልሆኑት
ከሚለብሱትና ከሚያስከፈ መልኩ ለብሰው እያየን ነው።


↘️"ሁለት ክፍሎች የእሳት ናቸው።🔥🔥🔥🔥💥🔥💥 እነሱንም አላየኃቸውም።

🔥🔥
#አንዶቹ
የከብት ጅራት የመሰለ አለንጋ ይዘው በዚያ የአላህን ባሮች
የሚገርፉ ሲሆኑ

🔥🔥
#ሌሎች ደግሞ የለባሽ እርዘኛ(ለብሳ
ያለበሰች)፣ ተዝንባዩች እና አዘንባዩች እራሳቸው እንደ ከሳ
ግመል ሻኛ የሆኑ በፍፁም ጀነት አይገቡም፤ አረ
እንዳውም
ሽታውንም አያገኙም። የጀነት ሽታ ከዚያ ወደዚያ(ከረጅም
ርቀት)
የሚገኝ ሆኖ ሳለ።" (ሙስሊም 2128፣ አህመድ 440/2)


🍃🍃
#እኔ #እምልሽ የኔ እህት! እጣ ፈንታሽ ይሄ እንዲሆን
ትፈልጊያለሽን?! ለዲንሽ ዋጋ ስጪ!!

🍃🍃
#ወንድሜ #ሆይ! ባለቤትህ ወርዳና ተዋርዳ ስትወጣ ዝም
ማለት
ያንተ ባልነት ምኑ ጋር ነው?

🍃🍃
#አባት #ሆይ! ልጅህ የአደባባይ
መነጋገሪያ እስክትሆን ያንተ ሚና ምን እንደሆነ ረሰሀውን?


🍂🍂አንተስ ወንድሜ እህትን መቆጣጠር ምንተሳነህ? ስህተት/
ጥፋት
እያየን ዝም ካልን
አላህ እንዴት ነስሩን ይስጠን?


🔰🔰
#የእስካዛሬው
#ይብቃ! #ዛሬውኑ #ቤታችንን #በዲን #እናፅዳ!

አሁን እንኳን በረመዳን ወር እንሰተር
አለላህ ያግራል
✿ያንተ ያልሆነን ነገር ያንተ ለማረግ ብዙ አትድከም
ውሳኔው #የአላህ ነውና
በሁሉም ነገር ላይ ታገስ #አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና
ለሁሉም ነገር አትችኩል(ይ) ችኮላ የሸይጧን ነውና ።
@ethio_muslim_nashida

🌺...........ከይርዉሎ...........🌹🌹
#መከራ_ስለ_በዛብህ_ብቻ_____
#አላህ_ጠልቶሃል_ማለት_አይደለም!!
<~~~~~~~////~~~~~~~~>
=]>#ሐሰን_አል_በስሪ_አላህ_ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦

=]>#ነቢዩላህ_ዩሱፍ ከአባቱ ነቢዩላህ ያዕቁብ ዘንድ ወጥቶ ተመልሰው እስከ ሚገናኙ ድረስ የነበረው የጊዜ ክፍተት ሰማኒያ (80) አመት ነበር።

=]>#ይህን_ያህል_ጊዜ………ነቢዩላህ ያዕቁብ ልቡን ከሀዘን አልተላቀቀም ነበር።

=]>#ዐይኖቹ_እስከ_ሚታወሩ_ድረስ ከማልቀስም አልተቆጠበም ነበር።

=]>#በዚያ_ጊዜ_ግን ምድር ላይ ከያዕቁብ የበለጠ ወደ አላህ የተወደደ ሰው አንድም አልነበረም።"
[[ابن أبي الدنيا في العقوبات ١٥٥]]
<~~~~~~~~~\\\~~~~~>
Join join
@linkajaibajaib
@linkajaibajaib
አንድ ሰው አፍቅረህ
ያ ሰው ደግሞ የማያፈቅር ከሆነ
የሚሰማህ ስሜት አለ…
๏ ያ ሰው እንዲያፈቅርህ ብለህ
የማታደርጋቸው ነገሮች የሉም
ማለት ይቻላል እንደዛም ሆኖ
የማያፈቅርህ ከሆነ በጣም ያምሃል
በጣም ትጎዳለህ…



አንድ ቀን አላህ ይወደኛል ወይ ብለህ
እራስህን ጠይቀህ ታውቃለህ??

๏ ሰው እንዲወድህ ያን ሁሉ
ስታደርግ ነበር አላህ እንዲወድህ
ምን አድርገህ ታውቃለህ??
⇨እስቲ ና ወንድሜ እራሳችንን እንፈትሽ
አላህ ይወደናል?
#አላህ¥ከሚወዳቸውስ__ነን?
﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟْﻤُﺤْﺴِﻨِﻴﻦَ ﴾
" አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳል"
[በቀራህ 195
]
#ከነዚህ_አለህበት?
﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟﺘَّﻮَّﺍﺑِﻴﻦَ ﻭَﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟْﻤُﺘَﻄَﻬِّﺮِﻱﻥَ ﴾
" አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል
ተጥራሪዎችንም ይወዳል "
[በቀራህ 222
]
#ከነዚህስ_ነህ_እንዴ?
﴿ ﻭَﺍﻟﻠَّﻪُ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮِﻳﻦَ ﴾
"አላህም ትዕግስተኞችን ይወዳል"
[ዒምራን 146]

#አለህበት_እንዴ?
﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟْﻤُﺘَّﻘِﻴﻦ ﴾
"
አላህ ጥንቁቆችን ይወዳል"
[ተውባህ 4]

#ከነዚህስ?
﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟْﻤُﻘْﺴِﻄِﻴﻦ ﴾
"
አላህ አስተካካዮችን ይወዳል "
[ሁጁራት 9]

#እዚህስ_ውስጥ_አለህ?

ትልቅ ክስረት ማለት
የአላህ ፍቅር ሰፊ ሆኖ
ከዛ ፍቅር ቦታ ማጣት ነው

#አላህ_ልቦቻችንን_በፍቅሩ_ያብራልን
#አፍጡር _ላይ_የሚባል_ዚክር

ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ.

‘ዘሐበዝ ዘመእ ወብተልለቲል ዑሩቁ፣ ወሠበተል አጅሩ ኢንሻአልላህ'
#ትርጉም👇
#ጥማችን ተቆርጧል :: የደም ሥሮቻችን ረጥበዋል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِيْ.

‘አልሏሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢራህመቲከ አልለቲ ወሲዐት ኩልለ ሸይኢን አንተግፊረሊ ,
#ትርጉም
#አላህ ሆይ! ምህረትን ትለግሰኝ ዘንድ ሁሉንም ነገር ባዳረሰችው እዝነትህ እማፀንሐለሁ፡፡’
እህቴ_ሆይ
ሳታገቢ ከዘገየሽ፣የሙእሚኖች እናት ኸዲጃን(ረዲየሏሀ ዐንሀ) አስታውሽ !
#በመጨረሻ ታላቁትን ነብይ (ﷺ) አገኘች!
ጭራሽ ካላገባሽም፣መርየም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ!
#አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያ በአኺራ !
ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ፣አስያን የፊርዐውንን ሚስት አስታውሽ!
#አላህ በጀነት ውስጥ ቤት እንደገነባላት!
ከትዳርሽ ከተፋታሽም
#የአላህን ቃል አስታውሽ!
#እህቴ_ሆይ እወቂ ሪዝቅ(ሲሳይ)ተፅፎ ያለቀ ነውና አትቸኩይ
አሏህ_ሶብር_ይስጠ_መልካም_ትዳር_ይስጠን
🤲_አላሁመ_አሚን🤲
#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ 👇👇
አልሀምዱሊላህ የራህመቱ ወር እየመጣልን ነው!

አሏህ በሰላም በዐፊያ ያድርሰን
እነሆ ረመዳንን ልንቀበል ጥቂት ቀናት ቀርተውናል ምን ያህል እራሳችንን አዘጋጅተናል ምን ያህል ረመዳን በሚሰጠን እድል ተጠቅመን ለመለወጥ አስበናል?
🌙ረመዳን ለ 11 ወራት የሚሆነንን ስንቅ ምንሰንቅበት 1 ወር ነው!
🌙ረመዳን በስራዎቻችን ታላቅ ምንዳን የምናገኝበት የስራ ወር ነው!
🌙ረመዳን የቀልብ መረጋጋትና ሰላም የሚንፀባረቅበት ወቅት ነው!
🌙ረመዳን አላህ የሻቸውን ባሮቹን ኢጥቁሚነናር ሚልበት የምህረት ወር ነው!
🌙ረመዳን በውስጡ ከ1000 ለሊቶች ትበልጣለች የተባለላትን ለይለተል ቀድርን የያዘ ግዙፍ ወር ነው!

🙏🏼ወዳጄ አስተውል ያሳለፍካቸውን ረመዳኖች በምን መልኩ ነበር ያሳለፍከው???
#አላህ_ሆይ🤲
የሚመጣውን ረመዳን ካሳለፍናቸው ረመዳኖች በተሻለ መልኩ እንድንጠቀምበት አድርገን🤲
አላሁመ ኣሚን

#ይቅር_እንባባል_አንኩዋን_እኛ_አላህም_ይቅር ይላል_ይተዋል_ይምራል!

#ይቅርታ_ደካማ_ነኝና አውቄም_ይሁን_ሳላውቅ ላጠፋሁት_ሁሉ_ይቅር_በሉኝ 🙏

ያማረ ጁምዐ ይሁንላችሁ

ሰሉ አለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አላሁመሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ

#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ
👇👇
@Ethio_danish
@Ethio_danish
@Ethio_danish
@Ethio_danish
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!

"ለኸይር ስራ ተሽቀዳደሙ!" [ረሱል ሰ.ዐ.ወ]

የሰው ልጅ ሀብታም ለመሆን ካሻህ <ቆጥብ> ይልሀል። #አላህ ደግሞ ለሌለው <ስጥ ይሰጥሀል!> ይላል!💙

ሼር ሼር
#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ 👇
@Ethio_danish
@ethio_danish
###*****###*****###**
@ethio_danish
#አላህ_ሱብሀነ_ወተኣለ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም፡፡ ለርስዋ የሠራችው አላት፡፡ በርስዋም ላይ ያፈራችው (ኀጢአት) አለባት፡፡ (በሉ)፡- ጌታችን ሆይ! ብንረሳ ወይም ብንስት አትያዘን፤ (አትቅጣን)፡፡ ጌታችን ሆይ! ከባድ ሸክምን ከእኛ በፊት በነበሩት ላይ እንደጫንከው በእኛ ላይ አትጫንብን፡፡ ጌታችን ሆይ! ለኛም በርሱ ችሎታ የሌለንን ነገር አታሸክመን፡፡ ለእኛም ይቅርታ አድርግ ለእኛም ምሕረት አድርግ፡፡ እዘንልንም፤ ዋቢያችን አንተ ነህና፡፡ በከሓዲዎች ሕዝቦች ላይም እርዳን፡፡

ሱረቱል አን-ነምል [92]
#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ
#ይቀላቀሉን
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
Forwarded from ዳኒሽ (HIKMA) (TOW A YSHD)
###*****###*****###**
@ethio_danish
#አላህ_ሱብሀነ_ወተኣለ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም፡፡ ለርስዋ የሠራችው አላት፡፡ በርስዋም ላይ ያፈራችው (ኀጢአት) አለባት፡፡ (በሉ)፡- ጌታችን ሆይ! ብንረሳ ወይም ብንስት አትያዘን፤ (አትቅጣን)፡፡ ጌታችን ሆይ! ከባድ ሸክምን ከእኛ በፊት በነበሩት ላይ እንደጫንከው በእኛ ላይ አትጫንብን፡፡ ጌታችን ሆይ! ለኛም በርሱ ችሎታ የሌለንን ነገር አታሸክመን፡፡ ለእኛም ይቅርታ አድርግ ለእኛም ምሕረት አድርግ፡፡ እዘንልንም፤ ዋቢያችን አንተ ነህና፡፡ በከሓዲዎች ሕዝቦች ላይም እርዳን፡፡

ሱረቱል አን-ነምል [92]
#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ
#ይቀላቀሉን
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
..... #የልብ_ድርቀት_ምክንያቶች....
💔 💔 💔@ethio_danish
⚠️ ከአላህ ትዕዛዝ መራቅ ወንጀሎችን
ማብዛት
⚠️ በዱንያ ላይ ልብን ማንጠልጠል
⚠️ ረዥም ምኞት አኼራን ፍፁም
መዘንጋት
⚠️ ቁርአንን አለማንበብ አለመስማት
አለመተግበር
⚠️ መጥፎ ጓደኛ መያዝ በመጥፎ
ማህበረሰብ ውስጥ መኖር
⚠️ ሞትን መርሳት
@ethio_danish
...... #የልብ_ድርቀት_መድኃኒቶች.....
➺ አላህን አብዝቶ ማውሳት
➺እስቲግፋር (አላህን ምህረት
መጠየቅ) ማዘውተር
➺ ቁርአንን በማስተንተን ማንበብ
➺ ራስን መመርመር እና መተሳሰብ
➺ ከመጥፎ ጓደኞች መራቅ እና ጥሩ
ጓደኛ መያዝ
#አላህ_ሆይ_ቀጥተኛውን _ጎዳና_ምራን

#share #ሼር
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
አንድ ሰው አፍቅረህ
ያ ሰው ደግሞ የማያፈቅር ከሆነ
የሚሰማህ ስሜት አለ…
๏ ያ ሰው እንዲያፈቅርህ ብለህ
የማታደርጋቸው ነገሮች የሉም
ማለት ይቻላል እንደዛም ሆኖ
የማያፈቅርህ ከሆነ በጣም ያምሃል
በጣም ትጎዳለህ…



አንድ ቀን አላህ ይወደኛል ወይ ብለህ
እራስህን ጠይቀህ ታውቃለህ??

๏ ሰው እንዲወድህ ያን ሁሉ
ስታደርግ ነበር አላህ እንዲወድህ
ምን አድርገህ ታውቃለህ??
⇨እስቲ ና ወንድሜ እራሳችንን እንፈትሽ
አላህ ይወደናል?
#አላህ_ከሚወዳቸውስ__ነን?
﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟْﻤُﺤْﺴِﻨِﻴﻦَ ﴾
" አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳል"
[በቀራህ 195
]
#ከነዚህ_አለህበት?
﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟﺘَّﻮَّﺍﺑِﻴﻦَ ﻭَﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟْﻤُﺘَﻄَﻬِّﺮِﻱﻥَ ﴾
" አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል
ተጥራሪዎችንም ይወዳል "
[በቀራህ 222
]
#ከነዚህስ_ነህ_እንዴ?
﴿ ﻭَﺍﻟﻠَّﻪُ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮِﻳﻦَ ﴾
"አላህም ትዕግስተኞችን ይወዳል"
[ዒምራን 146]

#አለህበት_እንዴ?
﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟْﻤُﺘَّﻘِﻴﻦ ﴾
"
አላህ ጥንቁቆችን ይወዳል"
[ተውባህ 4]

#ከነዚህስ?
﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳُﺤِﺐُّ ﺍﻟْﻤُﻘْﺴِﻄِﻴﻦ ﴾
"
አላህ አስተካካዮችን ይወዳል "
[ሁጁራት 9]

#እዚህስ_ውስጥ_አለህ?

ትልቅ ክስረት ማለት
የአላህ ፍቅር ሰፊ ሆኖ
ከዛ ፍቅር ቦታ ማጣት ነው

#አላህ_ልቦቻችንን_በፍቅሩ_ያብራልን
እንደምን አመሻችሁ?
እራት በደንብ ተበልቷላ?....
ለነገሩ አሁን ዳይት ምናምን እየተባለ
እራት ተረስቷል..
@ethio_danish
እስኪ ዛሬ ከባድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ።

አያድርገውና ይህ ምሽት የመጨረሻችሁ ቢሆን ዞር ብላችሁ ያለፈ ህይወታችሁን ስታዩ ምን አይነት ህይወት ነበር ያሳለፍችሁት? የዚች ምድር ቆይታ ለናንተ መልካም ነበር ወይስ....? በዚህ መጨረሻ ቀን ምን ለማስተካከልና ለመቀየር ታስቡ ነበር?
#አላህ_ሆይ_መጨረሻችንን_አሳምርልን
🤲አላሁመ ኣሚን🤲
#ይቀላቀሉን
#join
@ethio_danish
Forwarded from ዳኒሽ (HIKMA) (TOW A YSHD)
እህቴ_ሆይ
ሳታገቢ ከዘገየሽ፣የሙእሚኖች እናት ኸዲጃን(ረዲየሏሀ ዐንሀ) አስታውሽ !
#በመጨረሻ ታላቁትን ነብይ (ﷺ) አገኘች!
ጭራሽ ካላገባሽም፣መርየም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ!
#አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያ በአኺራ !
ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ፣አስያን የፊርዐውንን ሚስት አስታውሽ!
#አላህ በጀነት ውስጥ ቤት እንደገነባላት!
ከትዳርሽ ከተፋታሽም
#የአላህን ቃል አስታውሽ!
#እህቴ_ሆይ እወቂ ሪዝቅ(ሲሳይ)ተፅፎ ያለቀ ነውና አትቸኩይ
አሏህ_ሶብር_ይስጠ_መልካም_ትዳር_ይስጠን
🤲_አላሁመ_አሚን🤲
#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ 👇👇
Forwarded from ዳኒሽ (HIKMA) (Ⓐⓗⓑⓐⓑ🇵🇸🇪🇹Ⓐⓚⓜⓔⓛ)
..... #የልብ_ድርቀት_ምክንያቶች....
💔 💔 💔@ethio_danish
⚠️ ከአላህ ትዕዛዝ መራቅ ወንጀሎችን
ማብዛት
⚠️ በዱንያ ላይ ልብን ማንጠልጠል
⚠️ ረዥም ምኞት አኼራን ፍፁም
መዘንጋት
⚠️ ቁርአንን አለማንበብ አለመስማት
አለመተግበር
⚠️ መጥፎ ጓደኛ መያዝ በመጥፎ
ማህበረሰብ ውስጥ መኖር
⚠️ ሞትን መርሳት
@ethio_danish
...... #የልብ_ድርቀት_መድኃኒቶች.....
➺ አላህን አብዝቶ ማውሳት
➺እስቲግፋር (አላህን ምህረት
መጠየቅ) ማዘውተር
➺ ቁርአንን በማስተንተን ማንበብ
➺ ራስን መመርመር እና መተሳሰብ
➺ ከመጥፎ ጓደኞች መራቅ እና ጥሩ
ጓደኛ መያዝ
#አላህ_ሆይ_ቀጥተኛውን _ጎዳና_ምራን

#share #ሼር
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
እንደምን አመሻችሁ?
እራት በደንብ ተበልቷላ?....
ለነገሩ አሁን ዳይት ምናምን እየተባለ
እራት ተረስቷል..
@ethio_danish
እስኪ ዛሬ ከባድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ።

አያድርገውና ይህ ምሽት የመጨረሻችሁ ቢሆን ዞር ብላችሁ ያለፈ ህይወታችሁን ስታዩ ምን አይነት ህይወት ነበር ያሳለፍችሁት? የዚች ምድር ቆይታ ለናንተ መልካም ነበር ወይስ....? በዚህ መጨረሻ ቀን ምን ለማስተካከልና ለመቀየር ታስቡ ነበር?
#አላህ_ሆይ_መጨረሻችንን_አሳምርልን
🤲አላሁመ ኣሚን🤲
#ይቀላቀሉን
#join
@ethio_danish