ዳኒሽ (HIKMA)
121 subscribers
204 photos
26 videos
1 file
94 links
አሰላሙ አለይኩም🖐🤝
የተወደዳችሁ የቻናላችን ተከታታዮች በአሏህ ፍቃድ እናንተን እያዝናናን ኢስላማዊ እውቀቶችን እና ጠቃሚ ምክሮችን እናስተላልፋለን🙏

ለማንኛውም አስተያየት እና መልእክት💌
👇
@A2yshd

@ethiodanishbot
Join ለማድረግ
Download Telegram
Forwarded from ዳኒሽ (HIKMA) (TOW A YSHD)
📖 سورة الكهف
📖 ሱረቱል ከህፍ

قال رسول الله ﷺ
'' من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة أضء له من النور مابين الجمعتين''
==========~~~~~~~~~~~>

#በጁምዓ ቀን የቻልን ሱረቱል ከህፍንና ሌሎችም #በሀዲስ የፀደቁ ሱራወችን እንቅራ #ተጠቃሚዎች እንሆናለን።

መቅራት የማንችል ደግሞ ከውድ #ቃሪኦች እናዳምጥ በማዳመጣችን በርካታ #ጥቅሞችን እንጎናፀፋለን።
➲ አቀራራችን ይስተካከላል፤
➲ የሃርፍ አወጣጥ እንማርበታለን፤
➲ ቁርኣን ለመቅራት ያነሳሳናል፤
➲ ከዚህም በላይ ደግሞ የአላህን እዝነት እናገኝበታለን #ኢንሻአላህ

➲ ከታች سورة الكهف በተወዳጅ የአለማችን ቃሪኦች ቀርቦላችኋል። በስማቸው መሠረት እየገባችሁ አዳምጡ
=> አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን!!

#join_us
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
ረመዳን መጥቶ ራሱን ወደ ኸይር ስራ ያልመለሰ ሰው ከአላህ ራህመት የወጣ ሰው ነው

( ረሱልﷺ )
#JOIN_US 🙏🏼
@ethio_danish
@ethio_danish
🕌የጁምዓ እለት ትሩፋት🕌
┄┄┉┉✽̶»̶̥»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌾 فضلُ يوم الجمعةِ

👌የጁምዓ እለት የሳምንቱ ምርጥ ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ የጁምዓ እለት ነው።» ብለዋልና በዚህ እለት ስራዎቻችንን ይበልጥ ማሳመር ይገባናል።
📚صححه الألباني في
السلسلة الصحيحة - رقم: (1502)
صحيح الجامع - رقم: (1098)

👉የጁምዓ እለት በጀማዓ (በህብረት) የተሰገደ የፈጅር ሰላት ከየትኛውም ወቅት ሰላት በላጭ ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ በላጩ ሰላት በጁምዓ እለት በጀማዓ የተሰገደ የሱብህ ሰላት ነው።» ብለዋልና ከየትኛውም እለት በበለጠ ቀድሞ ለመገኘት መጣር ይበልጥ ያስመነዳል።
📚السلسلة الصحيحة -
الألباني صحيح - رقم: 1566

👌የጁምዓ እለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት የማውረጃ ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም።
📚صحيح الجامع
الألباني حسن - رقم: 1209

👌የጁምዓ እለት መኖሩም መሞቱም ለሙስሊሙ ፀጋ ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«ማንኛውም ሙስሊም የጁምዓ ቀን ወይም የጁምዓ ሌሊት የሞተ እንደሆን አላህ ከቀብር ፈተና ሳያድነው አይቀርም።» ብለዋል።
ስለዚህ በመጀመርያ የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን
↗️አርካኑል ኢስላምን በስርዓቱ የተገበረ ሙስሊም እንሁን።
↗️በማስከተልም አላህ በራህመቱ ከቀብር ፈተና እንዲጠብቀንና ለዚህ ሰበብም እንዲያበቃን ሁሌም እንለምነው።
📚حسنه الألباني في صحيح الترمذي - رقم: (1074) ، تخريج مشكاة المصابيح - رقم: (1316) الألباني :إسناده حسن أو صحيح لغيره

👉የጁምዓ እለት የሳምንቱ ከኃጢኣት መንፂያ ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱት በስተቀር አምስቱ ሰላቶች እንዲሁም ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ያለውን ኃጢኣት ያብሳሉ።»¹ በሌላ ዘገባም «ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱ በስተቀር ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ላለው ማበሻ ናቸው።»² ብለዋል።

ስለዚህ ከከባባድ ወንጀሎች በመራቅ ወይም ተውበት በማድረግ፣ አምስቱን እለታዊ ሰላቶች ጠብቆ በመስገድና የሳምንቱን ልዩ የስብስብ ቀን የጁምዓን ሰላት በመስገድ ተጨማሪ ግድፈቶቻችንን እናፅዳ።
¹📚صحيح مسلم - رقم: (233)
²📚الألباني - صحيح الجامع رقم: (3110)

👉ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የመከባበርያ ቀን ነው።

ሁሉም ሙስሊም ክቡር ነው። ሀብታም ከድሃ ታላቅ ከታናሽ፣ ገዢ ከተገዢ የሚለይበት ቦታ አየደለምና መስጂድ ሲደርስ ያገኘበት ክፍት ቦታ ሊቀመጥ ይገባዋል እንጂ ማንንም አስነስቶ ወይም እንዲነሳ አስደርጎ ሊቀመጥ አይገባውም።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ በጁምዓ ቀን ወንድሙ የተቀመጠበት ቦታ ሊቀመጥ ብሎ እንዳያስነሳው። ነገር ግን ሰፋ ሰፋ አድርጉ ይበል።» ብለዋልና ኢማሙ ኹጥባ ያልጀመሩ እንደሆነ ሰዎችን እንዲጠጋጉለትና እንዲሸጋሸጉለት በስርዓት ማግባትም ይችላል።
📚صحيح مسلم - رقم: (2178)

👉ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የፅዳት ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሲሄድ ይታጠብ።» ማለታቸው ተዘግቧል።
📚صحيح البخاري - رقم: (882)

👉ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ብለዋል☞
«በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።»
📚حسنه الألباني في
تخريج مشكاة المصابيح - رقم:(2116)

በሌላም ዘገባ እኛ በተለምዶ ሐሙስ ማታ በምንለው የጁምዓ አጥቢያ ምሽቱን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው አጅሩ እጅግ በጣም ሰፊ ነው።
«ለይለቱል ጁምዓ ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሱ እና በበይተል ዐቲቅ (በካዕባ) መካከል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» ብለዋል።
📚صححه الألباني في
صحيح الترغيب -رقم: (736)

👉በተጨማሪም የጁምዓ እለት የማንንም ክብርና መብት የማንጥስበት፣ ከውስጥም ከውጭም በወሬም ሆነ በሌላ ጉዳይ ሰውን እንዳንረብሽ የተከለከልንበት ልዩ ቀን ነው። ይህንንም ለዒባዳ ብለን መስጂድ እንኳን መጥተን ክፍት ቦታ ፍለጋ ከሰው ትከሻ ላይ እየተረማመድን እንዳንሄድ ከልክለውናል። ኢማሙ ኹጥባ ላይ ሳሉ ምንም አይነት ቃል ትንፍሽ እንዳንል ተከልክለናል። ጣቶቻችንን ከመሰባበርም ሆነ ልብሶቻችንን ሆነ ሌላ ነገር አየነካካን እንዳንጫወት ተከልክለናል።

ማንኛውም ሰው በጁምዓ እለት ወደ መስጂድ ሲመጣ ክፍት ቦታ ከፊትለፊቱም ሆነ ከጎኑ ክፍተት እንዳይኖር ወደፊት መጠጋትን የመሰለ እንደገባ በማመቻቸት መቀመጥ አለበት። ምክንያቱም ከኋላ የሚመጡት ቦታ ፍለጋ ስህተት እንዳይፈፅሙና ክብሩንም እንዳይነኩ ይረዳልና። በመሰረቱ ቦታ ፍለጋ ከሰው ትከሻ ላይ መረማመድ ተከልክለናል። ኢማሙ ኹጥባ ላይ ሳሉ ምንም አይነት ቃል ትንፍሽ እንዳንልም ተከልክለናል። ጣቶቻችንን ከመሰባበርም ሆነ ልብሶቻችንን ሆነ ሌላ ነገር አየነካካን እንዳንጫወትም ተከልክለናል።
ባጠቃላይ
የሰው ትከሻ አትርገጥ~እንዳትወራገጥ
አርፈህ ተቀመጥ~በፀጥታ አድምጥ
ለጌታህ እጅ ስጥ

اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين

#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ
ቻናላችንን_ይቀላቀሉ🙏🏼
👇👇👇👇👇👇
#Join_us
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_Danish
@ethio_danish
💚ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:-
« አንደኛችሁ በሚያፈጥር ጊዜ መጀመሪያ በቴምር ያፍጥር፤ ቴምር ካላገኘ ደግሞ በውሃ ያፍጥር፡፡»

አቡዳውድና ቲርሚዚይ ዘግበውታል

ኢፍጣራችሁ ይዋብ
#join_us
@ethio_danish
@ethio_danish
ስሙን ደጋግመክ እየጠራህ ዝም የማይለው አሏህ የፍልስጤም ሙስሊሞችን ጥሎ እንደማይጥላቸው በሀያሉ ጌታየ ተስፋ ነበረኝ አልሃምዱሊላህ

እነሆ ስትጨነቁ ለነበራቹህ በሙሉ የደስታ ሱጁድ ውረዱ አልሃምዱሊላህ ፍልስጤም #በአሏህ_እርዳታ_አሸንፋለች የሞቱትንም አሏህ ደረጃቸውን ያልቅላቸው!

ተክቢር አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር

ደስታ በደስታ ሆነው አይቻቸው ወሏህ የደስታ እምባ ነው ያነባሁት አሏህ ደስታቸውን ሙሉ ያድርግላቸው ያረብ!

ነስር ሁልጊዜም ለኡመተል ረሱል💪
ሽንፈት/ውድቀት ለኢህቲላል አድው

#አሏህን_ይዞ_ሽንፈት_የለም
#ፈሊላሂል_ሀምድ_ፈልሚና
#join join
@ethio_danish
@ethio_danish
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

እንደምን አመሻችሁ?
እራት በደንብ ተበልቷላ?....ለነገሩ አሁን ዳይት ምናምን እየተባለ እራት ተረስቷል..
@ethio_danish
እስኪ ዛሬ ከባድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ።

አያድርገውና ይህ ምሽት የመጨረሻችሁ ቢሆን ዞር ብላችሁ ያለፈ ህይወታችሁን ስታዩ ምን አይነት ህይወት ነበር ያሳለፍችሁት? የዚች ምድር ቆይታ ለናንተ መልካም ነበር ወይስ....? በዚህ መጨረሻ ቀን ምን ለማስተካከልና ለመቀየር ታስቡ ነበር?

#ይቀላቀሉን
#join
@ethio_danish
ቀናችንን በዚህ ዱአ እንጀምር......

አራሕማን!......😞

አንተ ለፈለግከዉ ነገር ምራኝ
አንተ የፈለግከወንም ምረጥልኝ
ልቤንም ባንተ ላይ ብቻ አንጠልጥላት

ጌታዬ ሆይ.....!🤲
አይኔ የምታየዉን ሁሉ ባንተ ዉብ እይታ ቀይርልኝ....
ሁሉንም ነገር ባንተ እይታ እንዳይ አድርገኝ
@ethio_danish
አላህዬ....!🤗
ነፍሴንና በዱንያ ላይ ሁለመናዬን ላንተ ሰጥቻለዉ....
ዱንያዬን አንተ እንደምትወደዉ አድርግልኝ....
አኼራዬንም በስራዬ ሳይሆን በእዝነትህ አሳምርልኝ....
ካንተ ዉጭ ማን አለኝ ኢላሂ ጌታዬ🥺🥺....!?

#join #sher

@ethio_danish
በአከባቢህ ብዙ የሞት ዜናዎችን ትሰማለህ😔
ትልቅ ትንሽ ሳይል የሚወስደውን ሞት ተመልከት🥺
ዱንያ መሸጋገሪያ ድልድይ እንጂ ሌላ አይደለችም 🤨 @ethio_danish
እወቅይህች ዱንያ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያህል
አትመዝንም😥በዱንያ ቆይታህም ....
የሰውን ደስታ አታበላሽ ልባቸውንም አትስበር
የተሰጠን እድሜ ትንሽ በጣም ትንሽ ነው
ወደ ቀብርም ስንገባም ዱዓ ሚያደርግልን እንሻለን
መልካም ያስቀደምን አንደሆን እናገኘዋለን ከዚያ
ውጭ ከሆነም እንደዚያው

አላህ በኸይር የተሞላ እድሜን ይወፍቀን 🤲

ሼር
#JOIN
@ethio_danish
እንደምን አመሻችሁ?
እራት በደንብ ተበልቷላ?....
ለነገሩ አሁን ዳይት ምናምን እየተባለ
እራት ተረስቷል..
@ethio_danish
እስኪ ዛሬ ከባድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ።

አያድርገውና ይህ ምሽት የመጨረሻችሁ ቢሆን ዞር ብላችሁ ያለፈ ህይወታችሁን ስታዩ ምን አይነት ህይወት ነበር ያሳለፍችሁት? የዚች ምድር ቆይታ ለናንተ መልካም ነበር ወይስ....? በዚህ መጨረሻ ቀን ምን ለማስተካከልና ለመቀየር ታስቡ ነበር?
#አላህ_ሆይ_መጨረሻችንን_አሳምርልን
🤲አላሁመ ኣሚን🤲
#ይቀላቀሉን
#join
@ethio_danish
❥:::::ምርጥ የሆኑ ሰዎች☞ ከንፈር ላይ
#ሁለት ነገር ይስተዋላል👌👌

❥አንደኛዉ ዝምታ ሲሆን

❥ ሁለተኛዉ ፈገግታነዉ።

👇💠👇💠👇💠👇💠👇💠👇
☞ዛሬ ለህይወትህ ዋጋ ካልሰጠሀት
ነገ ህይወት በተራዋ ዋጋህን
ትሰጥሀለች።

👆💠👆💠👆💠👆💠👆💠

#join_us
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
#ብልጥ ሰው ስህተትን ከሰራ #ይቅርታን ይጠይቃል።በተቃራኒው ቂል ሰው #ስህተትን ሲሰራ ይፈላሰፋል። (ኢማሙ ሻፊኢ)

#Join_us
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
#አሏህ ሆይ❗️
ደካማነቴን አዉቃለሁ
በወንጀል ተከብብያለሁ
ምህረትህን እሻለሁ
ከአንተ ሌላ ወዴት እሸሻለሁ❗️

ኢስላማዊ እውቀቶችን ለማግኘት ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
#join_us
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_danish
​የጁምዓ እለት ትሩፋት
┄┄┉┉✽̶»̶̥»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌾 فضلُ يوم الجمعةِ

⚂የጁምዓ እለት የሳምንቱ ምርጥ ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ የጁምዓ እለት ነው።» ብለዋልና በዚህ እለት ስራዎቻችንን ይበልጥ ማሳመር ይገባናል።
📚صححه الألباني في
السلسلة الصحيحة - رقم: (1502)
صحيح الجامع - رقم: (1098)

⚂የጁምዓ እለት በጀማዓ (በህብረት) የተሰገደ የፈጅር ሰላት ከየትኛውም ወቅት ሰላት በላጭ ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ በላጩ ሰላት በጁምዓ እለት በጀማዓ የተሰገደ የሱብህ ሰላት ነው።» ብለዋልና ከየትኛውም እለት በበለጠ ቀድሞ ለመገኘት መጣር ይበልጥ ያስመነዳል።
📚السلسلة الصحيحة -
الألباني صحيح - رقم: 1566

⚂የጁምዓ እለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት የማውረጃ ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም።
📚صحيح الجامع
الألباني حسن - رقم: 1209

⚂የጁምዓ እለት መኖሩም መሞቱም ለሙስሊሙ ፀጋ ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«ማንኛውም ሙስሊም የጁምዓ ቀን ወይም የጁምዓ ሌሊት የሞተ እንደሆን አላህ ከቀብር ፈተና ሳያድነው አይቀርም።» ብለዋል።
ስለዚህ በመጀመርያ የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን
♂አርካኑል ኢስላምን በስርዓቱ የተገበረ ሙስሊም እንሁን።
♂በማስከተልም አላህ በራህመቱ ከቀብር ፈተና እንዲጠብቀንና ለዚህ ሰበብም እንዲያበቃን ሁሌም እንለምነው።
📚حسنه الألباني في صحيح الترمذي - رقم: (1074) ، تخريج مشكاة المصابيح - رقم: (1316) الألباني :إسناده حسن أو صحيح لغيره

⚂የጁምዓ እለት የሳምንቱ ከኃጢኣት መንፂያ ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱት በስተቀር አምስቱ ሰላቶች እንዲሁም ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ያለውን ኃጢኣት ያብሳሉ።»¹ በሌላ ዘገባም «ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱ በስተቀር ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ላለው ማበሻ ናቸው።»² ብለዋል።

ስለዚህ ከከባባድ ወንጀሎች በመራቅ ወይም ተውበት በማድረግ፣ አምስቱን እለታዊ ሰላቶች ጠብቆ በመስገድና የሳምንቱን ልዩ የስብስብ ቀን የጁምዓን ሰላት በመስገድ ተጨማሪ ግድፈቶቻችንን እናፅዳ።
¹📚صحيح مسلم - رقم: (233)
²📚الألباني - صحيح الجامع رقم: (3110)

⚂ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የመከባበርያ ቀን ነው።

ሁሉም ሙስሊም ክቡር ነው። ሀብታም ከድሃ ታላቅ ከታናሽ፣ ገዢ ከተገዢ የሚለይበት ቦታ አየደለምና መስጂድ ሲደርስ ያገኘበት ክፍት ቦታ ሊቀመጥ ይገባዋል እንጂ ማንንም አስነስቶ ወይም እንዲነሳ አስደርጎ ሊቀመጥ አይገባውም።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ በጁምዓ ቀን ወንድሙ የተቀመጠበት ቦታ ሊቀመጥ ብሎ እንዳያስነሳው። ነገር ግን ሰፋ ሰፋ አድርጉ ይበል።» ብለዋልና ኢማሙ ኹጥባ ያልጀመሩ እንደሆነ ሰዎችን እንዲጠጋጉለትና እንዲሸጋሸጉለት በስርዓት ማግባትም ይችላል።
📚صحيح مسلم - رقم: (2178)

⚂ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የፅዳት ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሲሄድ ይታጠብ።» ማለታቸው ተዘግቧል።
📚صحيح البخاري - رقم: (882)

⚂ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ብለዋል☞
«በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።»
📚حسنه الألباني في
تخريج مشكاة المصابيح - رقم:(2116)

በሌላም ዘገባ እኛ በተለምዶ ሐሙስ ማታ በምንለው የጁምዓ አጥቢያ ምሽቱን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው አጅሩ እጅግ በጣም ሰፊ ነው።
«ለይለቱል ጁምዓ ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሱ እና በበይተል ዐቲቅ (በካዕባ) መካከል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» ብለዋል።
📚صححه الألباني في
صحيح الترغيب -رقم: (736)

⚅በተጨማሪም የጁምዓ እለት የማንንም ክብርና መብት የማንጥስበት፣ ከውስጥም ከውጭም በወሬም ሆነ በሌላ ጉዳይ ሰውን እንዳንረብሽ የተከለከልንበት ልዩ ቀን ነው። ይህንንም ለዒባዳ ብለን መስጂድ እንኳን መጥተን ክፍት ቦታ ፍለጋ ከሰው ትከሻ ላይ እየተረማመድን እንዳንሄድ ከልክለውናል። ኢማሙ ኹጥባ ላይ ሳሉ ምንም አይነት ቃል ትንፍሽ እንዳንል ተከልክለናል። ጣቶቻችንን ከመሰባበርም ሆነ ልብሶቻችንን ሆነ ሌላ ነገር አየነካካን እንዳንጫወት ተከልክለናል።

ማንኛውም ሰው በጁምዓ እለት ወደ መስጂድ ሲመጣ ክፍት ቦታ ከፊትለፊቱም ሆነ ከጎኑ ክፍተት እንዳይኖር ወደፊት መጠጋትን የመሰለ እንደገባ በማመቻቸት መቀመጥ አለበት። ምክንያቱም ከኋላ የሚመጡት ቦታ ፍለጋ ስህተት እንዳይፈፅሙና ክብሩንም እንዳይነኩ ይረዳልና። በመሰረቱ ቦታ ፍለጋ ከሰው ትከሻ ላይ መረማመድ ተከልክለናል። ኢማሙ ኹጥባ ላይ ሳሉ ምንም አይነት ቃል ትንፍሽ እንዳንልም ተከልክለናል። ጣቶቻችንን ከመሰባበርም ሆነ ልብሶቻችንን ሆነ ሌላ ነገር አየነካካን እንዳንጫወትም ተከልክለናል።
ባጠቃላይ
የሰው ትከሻ አትርገጥ~እንዳትወራገጥ
አርፈህ ተቀመጥ~በፀጥታ አድምጥ
ለጌታህ እጅ ስጥ

اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين

#ተጨማሪ_ኢስላማዊ_እውቀቶችን_ከፈለጉ
ቻናላችንን_ይቀላቀሉ🙏🏼
👇👇👇👇👇👇
#Join_us
@ethio_danish
@ethio_danish
@ethio_Danish
@ethio_danish
#ምን_ተይዞ⁉️
.
.
"ለምን አታገባም?"
"ምን ተይዞ?"
.
ይህ የሁሉም ላጤ ምላሽ ነው። እኔ ምለው ግን ለትዳር ሲሆን የያዝነው ነገር የሚያሳስበንን ያህል ለአኼራው ጉዞ ቢያሳስበን ምናለ?
ምናለ "ምን ተይዞ አላህ ፊት ይቀረባል?" ብለን ቢጨንቀን?🤔
#Join
@ethio_danish
Forwarded from ዳኒሽ (HIKMA) (TOW A YSHD)
#ሰዎች_በጩኽት_ያልሰሙህን
አላህ በዝምታህ ይሰማሀል ይረዳሀል
ምክንያቱም ልብህ ካንተ ይልቅ
ለሱ ቅርብ ናትና።

#ከሰዎች_ዘንድ_ፈልገህ_ያጣኸውን
☞ ከአላህ ዘንድ ሳትፈልግ ታገኘዋለህ
ምክንያቱም አላህ ከምትፈልገው
ይልቅ የሚያስፈልግህን ያውቃልና።

ሼር በማድረግ ይተባበሩን🙏🏼

#JOIN_US
👇👇👇👇👇
@ethio_danish
@ethio_danish
እንደምን አመሻችሁ?
እራት በደንብ ተበልቷላ?....
ለነገሩ አሁን ዳይት ምናምን እየተባለ
እራት ተረስቷል..
@ethio_danish
እስኪ ዛሬ ከባድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ።

አያድርገውና ይህ ምሽት የመጨረሻችሁ ቢሆን ዞር ብላችሁ ያለፈ ህይወታችሁን ስታዩ ምን አይነት ህይወት ነበር ያሳለፍችሁት? የዚች ምድር ቆይታ ለናንተ መልካም ነበር ወይስ....? በዚህ መጨረሻ ቀን ምን ለማስተካከልና ለመቀየር ታስቡ ነበር?
#አላህ_ሆይ_መጨረሻችንን_አሳምርልን
🤲አላሁመ ኣሚን🤲
#ይቀላቀሉን
#join
@ethio_danish
Forwarded from ዳኒሽ (HIKMA) (TOW A YSHD)
#ሰዎች_በጩኽት_ያልሰሙህን
አላህ በዝምታህ ይሰማሀል ይረዳሀል
ምክንያቱም ልብህ ካንተ ይልቅ
ለሱ ቅርብ ናትና።

#ከሰዎች_ዘንድ_ፈልገህ_ያጣኸውን
☞ ከአላህ ዘንድ ሳትፈልግ ታገኘዋለህ
ምክንያቱም አላህ ከምትፈልገው
ይልቅ የሚያስፈልግህን ያውቃልና።

ሼር በማድረግ ይተባበሩን🙏🏼

#JOIN_US
👇👇👇👇👇
@ethio_danish
@ethio_danish
#ምን_ተይዞ⁉️
.
.
"ለምን አታገባም?"
"ምን ተይዞ?"
.
ይህ የሁሉም ላጤ ምላሽ ነው። እኔ ምለው ግን ለትዳር ሲሆን የያዝነው ነገር የሚያሳስበንን ያህል ለአኼራው ጉዞ ቢያሳስበን ምናለ?
ምናለ "ምን ተይዞ አላህ ፊት ይቀረባል?" ብለን ቢጨንቀን?🤔
#Join
@ethio_danish
#ምን_ተይዞ⁉️
.
.
"ለምን አታገባም?"
"ምን ተይዞ?"
.
ይህ የሁሉም ላጤ ምላሽ ነው። እኔ ምለው ግን ለትዳር ሲሆን የያዝነው ነገር የሚያሳስበንን ያህል ለአኼራው ጉዞ ቢያሳስበን ምናለ?
ምናለ "ምን ተይዞ አላህ ፊት ይቀረባል?" ብለን ቢጨንቀን?🤔
#Join
@ethio_danish
Forwarded from Deleted Account