EECMY Children Ministry: MY Sunday School
759 subscribers
904 photos
14 videos
171 links
MY Sunday School is the official page of EECMY Children Ministry.

Wholistic Growth For Our Children!

Access Sunday School learning materials at www.mysundayschool.org
Download Telegram
Forwarded from EECMY Youth Ministry
ልጆች የነገ ተስፋዎች ናቸው: ወጣቶች የሀገር ተረካቢዎች ናቸው: ቤተሰብ የሀገር መሰረት ነው!

IJOOLLEEN ADBII BORIITI! DARGAGGOON GAGGEESSITOOTA HAR'AA FI BORUUTI! MAATIIN BU'UURA DHALOOTAATI!

===#Youth_and_Family_Conference @Ghimbi Jorgo Synod, Ghimbi

=Maatiin bu'uura dhalootaati, bu'uura hawaasaati, bu'uura biyyaati,...
=Manni barumsaa jalqabaa ijoollee maatiidha. Maatii beekumsa Dubbii Sagalee,Waaqayyootiin hidhachiisuun ijoollee fi dargaggootaaf bu'uura gaarii ijaaruudha.

=Ijoollee fi dargaggoota Sagalee Waaqayyootiin guddisuu, jaalalaa fi kunuunsaan guddisuu, fakkeenyummaa gaariidhaan guddisuun...barbaachisaadha.

=Waaqayyo ijoollee fi dargaggoota keenya nuuf haa eebbisuu! Kallattii hundumaan guddinaa fi milkaa'ina isaaniif haa kennuu!

=ቤተሰብ የትውልድ መሰረት ነው: የማህበረሰብ እና የሀገር መሰረት ነው።
=የልጆች የመጀመሪያው ት/ቤት ቤተሰብ ነው። ቤተሰብን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅ ለልጆች እና ወጣቶች መልካም መሰረት እንደ መገንባት ነው።


እግዚአብሔር ልጆች እና ወጣቶቻችንን አብዝቶ ይባርክ! በነገር ሁሉ ዕድገትን እና ስኬትን ይስጣቸው! አሜን።

https://t.me/MYSundaySchool
https://t.me/MYSundaySchool
Forwarded from EECMY Youth Ministry
IJOOLLEE FI DARGAGGOO BARSIISA GOOFTAATIIN GUDDISUU!
ልጆች እና ወጣቶችን በእግዚአብሔር ቃል ማሳደግ
===#Children #Youth_and_Family_Conference @EECMY Gelana Abaya Synod, #Guangua


https://t.me/MYSundaySchool
https://t.me/eecmyyouthministry
Forwarded from EECMY Youth Ministry
IJOOLLEE FI DARGAGGOO BARSIISA GOOFTAATIIN GUDDISUU!
ልጆች እና ወጣቶችን በእግዚአብሔር ቃል ማሳደግ
===#Children #Youth_and_Family_Conference @EECMY Gelana Abaya Synod, #Guangua
=Manni barumsaa jalqabaa ijoollee fi dargaggootaa maatiidha. Maatii beekumsa Dubbii Sagalee,Waaqayyootiin hidhachiisuun ijoollee fi dargaggootaaf bu'uura gaarii ijaaruudha. Maatiin bu'uura biyyaati, bu'uura dhalootaati; Ijoollee fi dargaggoon immoo abdii biyyaati, abdii dhalootaati. Ijoollee fi dargaggoota irratti hojjachuun waldaa har'aa fi borii irratti hojjachuudha.

=Ijoollee fi dargaggoota Sagalee Waaqayyootiin guddisuu, jaalalaa fi kunuunsaan guddisuu, fakkeenyummaa gaariidhaan guddisuun...barbaachisaadha.

''Ijoolle! Abboota keessanii fi haadhota keessaniif abboomamaa! Kun gooftaa duratti qajeelaadha. Abboommiin inni dura abdii wajjin kenname, "Abbaa keetii fi haadha keetiif ulfina kenni!" isa jedhuudha.

Abdichis, "Gaarii akka siif ta'utti, lafa irras bara dheeraa akka jiraattutti!" jedha. 4 Isin immoo abboota nana! Adabaa fi barsiisa gooftaatiin ijoollee keessan guddisaa malee, isaan aarsuudhaaf isaan hin tuttuqinaa!'' Efesoon 6:1-4

=Waaqayyo ijoollee fi dargaggoota keenya nuuf haa eebbisuu! Kallattii hundumaan guddinaa fi milkaa'ina isaaniif haa kennuu!

ልጆች የነገ ተስፋዎች ናቸው: ወጣቶች የሀገር ተረካቢዎች ናቸው: ቤተሰብ የሀገር መሰረት ነው!

=ቤተሰብ የትውልድ መሰረት ነው: የማህበረሰብ እና የሀገር መሰረት ነው።
=የልጆች የመጀመሪያው ት/ቤት ቤተሰብ ነው። ቤተሰብን በእግዚአብሔር ቃል ማስታጠቅ ለልጆች እና ወጣቶች መልካም መሰረት እንደ መገንባት ነው። ልጆች እና ወጣቶቻችንን በረከቶቻችን ናቸው::

''ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና። መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።
4 እናንተም አባቶች ሆይ፥ ልጆቻችሁን በጌታ ምክርና በተግሣጽ አሳድጉአቸው እንጂ አታስቆጡአቸው።'' ኤፌሶን 6:1-4

እግዚአብሔር ልጆች እና ወጣቶቻችንን አብዝቶ ይባርክ! በነገር ሁሉ ዕድገትን እና ስኬትን ይስጣቸው! አሜን።

📷: Solomon-EECMY- GAS ICT
https://t.me/MYSundaySchool
https://t.me/eecmyyouthministry
Forwarded from EECMY Youth Ministry
YEROO LEENJII SINOODOOSII WALAL BEETEELITTI: GAGGEESSITOOTAA FI TAJAAJILTOOTA IJOOLLEE FI  DARGAGGOOTAAF
የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ስልጠና ለወለል ቤቴል ሲኖዶስ መሪዎች እና የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት አስተባባሪዎች
#Training for EECMY #WelelBethelSynod Leaders, Children & Youth Ministry Coordinators
===@EECMY-WBS #Chanka, Kellem Wollega
WKWWMakaana Yesuus Itoophiyaatti Qajeelchi Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Gaggeessitoota Sinoodoosii Walal Beeteelii fi Qindeessitoota Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa pireesbitarootaa fi waldaa amantootaa sinoodoosichaa garagaraa irraa dhufaniif mata duree "Guddinaa fi Jirjiirama Hunda-galeessa" jedhuun Leenjiin Paakeejii Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Hunda-galeessa bu'uura godhate kennameera. Leenjicha kan kennan Daarektara Qajeelcha Ijoollee fi Dargaggoo waldattii kan ta'an Wondimmaagany Uddeessaa yoo ta'an, Pirezidaantiin sinoodoosichaa Lubni Masfiin Yiggazuus leenjicha irratti argamuudhaan hirmaattotaaf ergaa dabarsaniiru. Leenjicha booda paakeejii hunda-galeessa irrattii fi haala tajaajila ijoollee fi dargaggootaa waliigalaa irratti yeroon marii taasifameera. Leenjifamtootni leenjii fudhatan kana akkaataa paakeejicha irratti ibsameera sadarkaa sadarkaadhaan gara Waldaa Amantootaa isaaniitti gad buusuun irratti kan hojjatan ta'a.

Guddinnaa fi Jirjiirama Hunda-galeessa Ijoollee fi Dargaggoota Keenyaaf!

"...Nuuti garbooti Isaa kaanee ijaaruu ni jalqabna, Waaqayyo Gooftaan samii immoo nuuf qajeelcha;..." Nah. 2:20
===
የኢ/ወ/ቤ/ክ/መ/ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ለወለል ቤቴልሲኖዶስ መሪዎች እና ከሲኖዶሱ ፕረስብቴሪዎች እና ማ/ምዕመናናት ለመጡት የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት አስተባባሪዎች "ሁለንተናዊ ዕድገት እና ለውጥ" በሚል ርዕስ ሁለንተናዊ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ፓኬጅ ላይ መሰረት በማድረግ ስልጠና ተሰጥቷል:: ስልጠናውን የሰጡት የቤተክርስቲያኒቱ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሣ ሲሆኑ: የሲኖዶሱ ፕረዝደንት ቄስ መስፍን ይገዙም በስልጠናው በመገኘት ለልጆች እና ወጣት አገልግሎት መሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል:: ከስልጠናው በኃላ ስለ ሁለንተናዊ የልጆች እና ወጣቶች ፓኬጅ እና በአጠቃላይ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ዙርያ ሰፊ የምክክር ጊዜ ተደርጓል። ሰልጣኞች የወሰዱትን ስልጠና ወደየ ማ/ምዕመናኖቻቸው በማውረድ የሚተገብሩት ይሆናል::

ሁለንተናዊ ዕድገት ለልጆች እና ወጣቶቻችን!

''የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ ...'' ነህምያ 2:20
===
===
The Children and Youth Ministry Department of the Ethiopian Evangelical Church Mekane gave training for the leaders of the newly established Walal Bethel Synod, and for the coordinators of the children and youth ministries from the synod presbyteries and the congregations based on the Wholistic Ministry Package of Children and Youth of the EECMY entitled "Wholistic Growth and Transformation." The training was given by the Director of the church's children and youth ministry department, Brother Wondmagegn Udessa. The President of the Synod, Reverend Mesfin Yigezu, attended the training and delivered a message to the leaders of the children and youth ministry of the synod. After the training, there was an extensive consultation period about the comprehensive package for children and youth and overall children and youth ministries of the synod. The trainees will apply the training they have received in their respective congregations.

Wholistic Growth and Transformation for Our Children and Youth!

"“The God of heaven will give us success. We His servants will start rebuilding,...” Neh. 2:20

👇👇👇
#EECMY #WalalBethelSynod #Chanka
#Children #Youth #Leadership #Training
t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus- Children and Youth Ministry Department
Forwarded from EECMY Youth Ministry
LEENJII DARGAGGOOTAA FI KOONFIRAANSA MAATII SINOODOOSII ADOOLAA GANNAALEETTI:
የወጣቶች ስልጠና እና የቤተሰብ ኮንፈረንስ በአዶላ ገናሌ  ሲኖዶስ
#Youth Leaders Training & Family Conference @EECMYAdolaGenaleSynod
===@EECMY-AGS #AdolaWoyu #EastGuji

👇👇👇
@eecmyyouthministry
Forwarded from EECMY Youth Ministry
EECMY Children Ministry: MY Sunday School
Photo
LEENJII DARGAGGOOTAA FI KOONFIRAANSA MAATII SINOODOOSII ADOOLAA GANNAALEETTI:
የወጣቶች ስልጠና እና የቤተሰብ ኮንፈረንስ በአዶላ ገናሌ  ሲኖዶስ
#Youth Leaders Training & Family Conference @EECMYAdolaGenaleSynod
===@EECMY-AGS #AdolaWoyu #EastGuji
WKWWMakaana Yesuus Itoophiyaatti Qajeelchi Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Gaggeessitoota Sinoodoosii Adoolaa Gannaalee fi Qindeessitoota Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Sabakootaa fi waldaa amantootaa sinoodoosichaa garagaraa irraa dhufaniif mata duree "Guddinaa fi Jirjiirama Hunda-galeessa Ijoollee fi Dargaggoota Keenyaaf" jedhuun Leenjiin Paakeejii Tajaajila Ijoollee fi Dargaggootaa Hunda-galeessa bu'uura godhate kennameera. Leenjicha kan kennan Daarektara Qajeelcha Ijoollee fi Dargaggoo waldattii kan ta'an Wondimmaagany Uddeessaa yoo ta'an, leenjicha booda barumsa maatii fi guddina ijoollee irratti xiyyeeffate amantoota hundumaaf kennaniiru. Leenjifamtootni  leenjii fudhatan kana galanii waldaa amantootaa isaaniittis akka kennaniif jecha 'moojulli' leenjiis kennameeraaf. Dabalataan Pirezidaantiin sinoodoosichaa Lubni Geeloo Gololchaas leenjicha irratti argamuudhaan barumsa kennaniiru, hirmaattotaafis ergaa dabarsaniiru.  Leenjicha cinaatti kitaaboleen guddinna hunda-galeessa dhalootaaf gargaaran, kan tajaajila ijoollee fi dargaggootaaf ta'an, akkasumas tajaajiltootaa fi amantoota hundumaaf ta'an karaa dhaabbata Sagalee Misiraachootiin raabsameera.  Leenjifamtootni leenjii fudhatan kana akkaataa paakeejicha irratti ibsameera sadarkaa sadarkaadhaan gara Waldaa Amantootaa isaaniitti gad buusuun irratti kan hojjatan ta'a.

Guddinnaa fi Jirjiirama Hunda-galeessa Ijoollee fi Dargaggoota Keenyaaf!

"...Nuuti garbooti Isaa kaanee ijaaruu ni jalqabna, Waaqayyo Gooftaan samii immoo nuuf qajeelcha;..." Nah. 2:20
===
የኢ/ወ/ቤ/ክ/መ/ኢየሱስ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ለአዶላ ገናሌ ሲኖዶስ መሪዎች እና ከሲኖዶሱ ሰበካዎች እና ማ/ምዕመናናት ለመጡት የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት አስተባባሪዎች "ሁለንተናዊ ዕድገት እና ለውጥ" በሚል ርዕስ ሁለንተናዊ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ፓኬጅ ላይ መሰረት በማድረግ ስልጠና ተሰጥቷል:: ስልጠናውን የሰጡት የቤተክርስቲያኒቱ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ወንድማገኝ ኡዴሣ ሲሆኑ: በተጨማሪም ከስልጠናው በኋላ ለመላው ምእመናን በቤተሰብና በልጆች እድገት ላይ ትምህርት ተሰጥቷል። በተጨማሪም  ፕረዝደንት ቄስ ጌሎ ጎሎልቻም በስልጠናው በመገኘት ለልጆች እና ወጣት አገልግሎት መሪዎች ትምህርት ሰጥተዋል: መልዕክትም አስተላልፈዋል:: ከስልጠናው ጎን ለጎን ለሁለንተናዊ አገልግሎቱ የሚጠቅም የልጆች አገልግሎት እንዲሁም ለወጣቶች እና አጠቃላይ የቤተክርስቲያን አገልግሎት የሚሆኑ መጽሐፍት በቤተክርስቲያኒቱ የምስራች ድምጽ በኩል ተሰራጭቷል:: በተጨማሪም የስልጠናው ሞጁል እንዲደርሳቸው የተደረገ ሲሆን: ሰልጣኞች የወሰዱትን ስልጠና ወደየ ማ/ምዕመናኖቻቸው በማውረድ የሚተገብሩት ይሆናል::

ሁለንተናዊ ዕድገት ለልጆች እና ወጣቶቻችን!

''የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ ...'' ነህምያ 2:20
===
===
The Children and Youth Ministry Department of the Ethiopian Evangelical Church Mekane gave training for the leaders of the Adola Genale Synod, and for the coordinators of the children and youth ministries from the synod parishes and the congregations based on the Wholistic Ministry Package of Children and Youth of the EECMY entitled "Wholistic Growth and Transformation." The training was given by the Director of the church's children and youth ministry department, Brother Wondmagegn Udessa. After the training, he gave teachings on family and child development to all believers. In addition to this, the President of the Synod, Rev. Gelo Gololcha, also gave a training and delivered a message to the leaders of the children and youth ministry of the synod. Beside the training, different books that will help for the holistic children and youth ministry and overall church service are distributed to the trainers through the EECMY Yemisrach Dimts Communication Service , and the module of the training, 'Wholistic Ministry Package of Children and Youth', is distributed to them. The trainees will apply the training they have received to their respective congregations.

Wholistic Growth and Transformation for Our Children and Youth!

"“The God of heaven will give us success. We His servants will start rebuilding,...” Neh. 2:20

👇👇👇

Photo Credit: Hinbisilla Media (0919634017/0980408783)
#EECMY #AdolaGenaleSynod #AdolaWoyu
#Children #Youth #Leadership #Training
t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool
ዛሬ የአዲስ አበባው ሲኖዶስ በእንጦጦ ማህበረ ምዕመናን ቅጥር ጊቢ ውስጥ “ኑ ልጆች እንጫወት” በሚል መሪ ቃል የተሳካ የስፖርት ፌስቲቫል አዘጋጅቶል::"ሁሉም ልጆች በጌታ ይፈለጋሉ"በሚል መርህ ጛሳብ ለመልዕክቱን አጽንኦት ሰጥቷል።

በዝግጅቱ የጸሎት፣ የመዝሙር እና ጥሩ የኅብረት ጊዜ የታየበትሲሆን ለመንፈሳዊ እና ማህበራዊ እድገት ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል።

የተለያዩ የስፖርት ግጥሚያዎች፣ ውድድሮች እና አዝናኝ ትርኢቶች ታክለው ቀርበዋል::

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የህፃናት ክፍል አስተባባሪ የሆኑት
👉 ዶ/ር ሊዲያ ተፈራ ሰላምታ ያቀረቡ ሲሆን ለአሽናፊዎች ስጦታ በመስጠት አበረታተዋል ።

👉ሌሎች ሲኖዶሶች እና ማህበረምዕመናን ህጻናትን ያካተተ ተመሳሳይ ፌስቲቫሎች እንዲያዘጋጁ በማበረታታት ለተሳተፉት ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል። በአጠቃላይ ፌስቲቫሉ የሚያስደስትና እና ህብረትን የሚያጠነክር ነበርም ብለዋል::

Photo Credit: Elila(+251 93 504 1913)
#Addis Ababa #EntotoMekaneYesus
#Children#Youth#sport
#CYMD
#MYSundayschool
https://t.me/MYSundayschool
Forwarded from EECMY Youth Ministry
የልጆች  እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ስልጠና በደቡብ ሲኖዶስ- ዲላ

Children & Youth Ministry Leaders Training @EECMY South Synod- Dilla

LEENJII TAJAAJILTOOTA IJOOLLEE FI DARGAGGOO SINOODOOSII KIBBAATTI- DIILLAA


''የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ ...'' ነህምያ 2:20

"...Nuuti garbooti Isaa kaanee ijaaruu ni jalqabna, Waaqayyo Gooftaan samii immoo nuuf qajeelcha;..." Nah. 2:20


"“The God of heaven will give us success. We His servants will start rebuilding,...” Neh. 2:20

👇👇👇
#EECMY #SouthSynod #Dilla #Children #Youth #Leadership #Training
t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool
Forwarded from EECMY Youth Ministry
ልጆች እና ወጣቶች ላይ መስራት በዛሬዋና በነገዋ ቤ/ክ ላይ መስራት ነው!
The SundayService@EECMY; #Dilla Congregation
===
"ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም" እንደሚለው የእግዚአብሔር ቃል (ምሳሌ 22:6): ልጆችን በትክክለኛው እና በእውነተኛው የዕድገት አቅጣጫ ለመምራት የልጆች አገልግሎትን በሚገባ ማደራጀት: የልጆች መምህራንን መደገፍ: እንዲሁም ቤተሰብን በአገልግሎቱ ማሳተፍ አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው::

-ልጆች እና ወጣቶች የዛሬ/የአሁን እና የነገ/የወደፊት ቤተክርስቲያን ናቸው::
-ልጆች እና ወጣቶች የሌሉባት ቤተ ክርስቲያን የሞተች ናት::
-ነባሩን እና የሚመጣውን ውስብስብ ዓለም (ዘመናዊነት) እንዲቋቋሙ እና እንዲያልፉ በጊዜው በቃሉ እውነት ማስታጠቅ አስፈላጊ ነው::
-ልጆች ከአዋቂዎች የበለጠ በቀላሉ የሚነኩበት የልጅነት የመጀመሪያዎቹ ዓመታት በጣም አስፈላጊ ስለሆኑ ትኩረት ሰጥቶ: ቀድሞ በእነርሱ ላይ መስራት አስፈላጊ ነው::

"ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና።መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት። እናንተም አባቶች ሆይ፥ ልጆቻችሁን በጌታ ምክርና በተግሣጽ አሳድጉአቸው እንጂ አታስቆጡአቸው።" ኤፌ. 6:1-4

Equipping Family in a Holistic Way (Children, Youth & Parents)

📷: EECMY Dilla Congregation Media

#EECMY #SouthSynod #Dilla #Leadership #Training #Children #Youth #Family
ኢትዮጵያ በቅርቡ ከአውሮፓ ህብረት ጋራ የፈረመችውን ስምምነት በመቃወም የተዘጋጀ የፊርማ ማሰባሰቢያ ቅጽ
        * ⚠️ አስቸኳይ⚠️  *
ባሳለፍነው ህዳር 5 ቀን 2016 ዓም ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአፍሪካ ከካሪቢያንና ከፓሲፊክ የተውጣጡ ሀገራት ለሚቀጥሉት 20 ዓመታት የሚቆይ የንግድና ኢኮኖሚ ትብብር ስምምነትን ከአውሮፓ ህብረት ጋራ ሳሞዋ በምትባል ሀገር በፈረሙ ወቅት አገራችን ኢትዮጵያም ይህንኑ ስምምነት ተቀማጭነታቸው ብራሰልስ በሆኑ አምባሳደV አማካኝነት በፊርማዋ አጽድቃለች፡፡ ይህ አደገኛ ይዘቶች ያሏቸውን አንቀጾች የያዘው ስምምነት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቆ ከሚቀጥለው ጥር ወር ጀምሮ ወደ ትግበራ እንደሚገባ ይጠበቃል፡፡

ይህ የትብብር ስምምነት በውሥጡ የያዛቸውን አስራ ሁለት ዋና ዋና አደገኛ ይዘቶችን ጠቅልለው የሚይዙ የተወሰኑ ሀሳቦች ለመጥቀስ ያህል ፡-

ሀ) የሀገር ሉዓላዊነትን የሚጥሱ አንቀጾች በግልጽ መቀመጣቸው፣

ለ) ግብረሰዶማዊነት፣ የጾታ መቀየርና፣¸ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የገቡበት መሆኑ፣

ሐ) ግብረሰዶማዊነት በርካታ ቀውሶች ማለትም በአካል፣ በሥነልቦናና በማህበራዊ ህይወት ላይ የሚያስከትልና ለሀገር ደህንነትም አደጋ መሆኑ፣

መ) የወላጆችን መብት የሚጥስና የኢትዮጵያዊ ቤተሰብ እሴቶችን የሚንድ መሆኑ፣

ሠ) የሀገራችንን ሀይማኖት፣ባህልና እሴቶች የሚንዱ ጸያፍ ልምምዶችን እንድንቀበል በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በእርዳታ ስም የምንገደድበትና ለዘመናዊ ባርነት ወይንም ቅኝ አገዛዝ ታልፈን የምንሰጥበት መሆኑ፣

በአጠቃላይ ይህ አዲስ የአጋርነት ስምምነት ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡና ትውልድንና ብሎም ሀገርን እጅግ የሚጎዱ በርካታ አንቀጾች የተካተቱበት መሆኑ ለሀገራችን ህዝብ ዕድገትን ሳይሆን ውድቀትንና ከፍተኛ የሞራል ዝቅጠትን የሚያስከትል መሆኑን በሚገባ ተረድተናል፡፡

በተጨማሪም ከተጠበቀው ውጭ ሀገራችን ይህንን ስምምነት በመፈረJ የተጋረጠብንን እጅግ አሳሳቢ አደጋ ለመቀልበስ አስፈላጊ የሆኑ ሰላማዊና ህጋዊ መንገዶችን ሁሉ በመጠቀም መንግስት ትኩረትን እንዲሰጠው ማድረግ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበናል፡፡

በመሆኑም ይህ የመንግስት ውሳኔ እንደገና ተጠንቶ ውሳኔው እንዲቀለበስ ማለትም ስምምነቱ አስፈላጊው ሁሉ ማስተካከያ እስኪደረግበት ድረስ ወይንም እጅግ አደገኛ የሆኑት አንቀጾች ተነቅሰው ወጥተው የማንቀበላቸው መሆናችንን በይፋ ማሳወቅ (Submission of an Interpretive Declaration) እስከምንችል ድረስ የምንወዳት ሐገራችን ኢትዮጵያ ፊርማዋን በመሰረዝ ከስምምነቱ ራሷን እንድታገልል በሐገራችን ከፍተኛው የሥልጣን አካል ለሆነው ለተከበረው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለሐገሪቱ መሪ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በታላቅ አክብሮት እጅግ አስቸኳይ ጥሪን እናደርጋለን፡፡

የዚህንም ስምምነት አደገኛ አንቀጾችንና በኤክስፐርቶች የተሰጠውን ትንታኔ የያዘ ዶኩመንት በአባሪነት ያቀረብን መሆናችንንም በታላቅ አክብሮት እንገልጻለን፡፡


ፊርማውን ለመፈረም ሊንኩን ይጫኑ; አስፈላጊውን መረጃ ከሞላችሁ በኃላ 'አስገባ' የሚለውን ትጫናላችሁ... 'አስገባ' የሚለው ቀይ የነበረው ቀለም ወደ አርንጓዴ ሲቀየር ፈረማችሁ ማለት ነው::

ለሌሎችም እንዲደርስ #Share #Forward በማድረግ ተባበሩ!

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ: ይጠብቃትም!

https://keap.page/gq193//landing-page.html#appId=gq193;siteRef=bd460600-7d31-466c-8ab1-0f3f3cbd6ed0;pageRef=edad85db-899a-4ca1-a1ba-bf5db45dda57

#Ethiopia #Children #Youth #SaveGeneration #SaveTheChildren #SaveTheYouth